Causes

Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.

Here to start a Cause for a registered Organistion? Click here to Start a Cause now
cause-image

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዩኒቨርስቲ ወደ ቀደመ ክብሩ እንመልሰው

ጥንታዊውና የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ በመባል የሚታወቀው ሐይቅ እስጢፋኖስ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ ገዳም፣ የዕውቀትና የጥበብ ማእከል፣ የሊቃውንት መፍለቂያ፣ የድርሰትና የትርጓሜ ከፍተኛ ጉባኤ ቤት፣ የአሠረ ምንኵስና አስኬማ መላእክት መገኛ ነው፡፡ ቅዱስ አቡነ ሰላማ የባረኩት፣ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ ገዳሙን የመሠረቱትና ያሳደጉት፣ አቡነ ተክለሃይማኖት የመነኰሱበት፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የተማሩ…

ETB 2,012 of ETB 50,000,000 0%

Donate
cause-image

ባሌ ጎባ ጎለ ብህንሣ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳምን እንርዳ

ጎሌ ብንሳ መካነ ሕይወት አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም በባሌ ጎባ አካባቢ የሚገኝ ከታላላቅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ገዳሞች መካከል አንዱ ነው። ይህ ቅዱስ ቦታ ከ250 በላይ መነኮሳትን እና ከ45 በላይ ደቀመዛሙር (አዲስ መነኮሳት) ያካትታል። ባሌ ጎባ በባቱ ከተማ ከፍተኛ ተራራማ አካባቢ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን፣ በቀዝቃዛ አየር እና በረዥም ዝናብ ወቅት ይታወቃል። ይህ ከባድ የአየር ሁ…

ETB 3,656 of ETB 50,000,000 0%

Donate
cause-image

ኑ ! በድርቅ የተጎዱ ወገኖቻችንን ሕይወት እንታደግ !

በሀገራችን እያጋጠሙ ባሉት ማኅበራዊ ቀውሶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወገኖች አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ የሚፈልጉ ሆነዋል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው ድርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ፣ ጠለምት፣ በየዳና ጃና አሞራ፣ እንዲሁም በዋግኸምራ ዞን ሰሃላና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን ለጽኑ ማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል። ማኅበረ ቅዱሳን በእነዚህ አካባቢዎች የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማከ…

ETB 343,000 of ETB 500,000 69%

Donate
cause-image

ኑ ከ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተሳተፉ

የጥቁር ውሃ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአክሱም ጽዮን ዲዛይን መሠራት ተጀምሮ በምእመናን በጎ ልገሳ አሁን የመጨራሻ ሥራዎች ላይ ደርሷል፣ እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህም ለመጨረሻዎቹ ሥራዎች ኮሜድያን እሸቱ 60 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ በዶንኪ ቲዩብ ላይ አሁን የቤተ ክርስቲያን ሥራው የደረሰበትን ሁኔታ የሚያሳይ ዶክመንትሪ ያቀረበ ሲሆን ዶክመንትሪውን እያያችሁ በኢትዮ…

ETB 11,307,043 of ETB 60,000,000 19%

Donate
cause-image

የሚረዱንን እንርዳ! መስጠት መታደል ነው። ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል

Help us build not just a centre—but a legacy of compassion and care. Help The Helper In the heart of Addis Ababa, Ethiopia, a quiet miracle has been unfolding since 2006. The Gergesenon Centre for Support and Rehabilitation of People with Menta…

ETB 101,051 of ETB 2,000,000 5%

Donate
cause-image

በደረሰብኝ የነርቭ ጉዳት አደጋ እግር እና እጆቼን ማንቀሳቀስም ሆነ መራመድ አልቻልኩም ።

ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን የእርዳታ ድጋፋችሁን እጠይቃለው። ከ 1 አመት 5 ወር በፊት በራይድ ስራ ላይ እየሠራሁ ተሳፋሪ መሰለው በገቡ ዘራፊዎች አንገቴ እና ጀርባዬን በጩቤ 8,9 ቦታዎች ላይ ተወግቼ በደረሰብኝ የነርቭ ጉዳት አደጋ እግር እና እጆቼን ማንቀሳቀስም ሆነ መራመድ አልቻልኩም። አደጋዉ ከደረሰ ጀምሮ የተለያየ ህክምና እያደረግኩ ቢሆንም አደጋው ከፍተኛ እና ከነርቭ ጋር …

ETB 478,373 of ETB 4,300,000 11%

Donate
cause-image

በጋሞና አካባቢው ዞኖች፣ ጎፋና ባስኬቶ አህጉረ ስብከት ስር የሚገኙ ወገኖቻችንን እናሰጠምቅ

ማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማእከል ላለፉት ዓመታት በጋሞና አካባቢው ዞኖች እና ጎፋና ባስኬቶ አህጉረ ስብከት ስር የገጠሪቱን ቤተክርስቲያን አገልግሎቶች በማጠናከር ኢ-አማንያንን በማስተማር.ከአንድ መቶ አሥራ ሁለት ሺህ በላይ የሚሆኑትን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነት እንዲመጡ አድርጓል፡፡ ነገር ግን አሁንም በገጠርና ጠረፋማ ያሉ በርካታ ወገኖቻችን እኛንም አጥምቁን፣ ኦርቶዶክስ አድርጉ…

ETB 26,312 of ETB 10,000,000 0%

Donate
cause-image

Let's help Abinet Schools and Debre Hawi St. Yared Monastery

+++ In the name of The Father, The Son and The Holy Spirit, One God Amen!! In 2016 E.C Mahibere Kidusan Europe supports 36 Abinet schools with a 1 to 1 project to pay for teachers and students. The aim of a 1 to 1 project is to facilitate a do…

ETB 10,535 of ETB 1,000,000 1%

Donate
default-image

I want to help me

I am student grade 11 and I need some money to buy tools for education and I don't have any personal issues to helping me because I don't have family

ETB 0 of ETB 15,000 0%

Donate
cause-image

አንድም አረጋዊ ወደ ጎዳና እንዳይወጣ የበኩላችንን እንወጣ

Providing food, care, and dignity for vulnerable elderly individuals. Tesfa is committed to restoring dignity and improving the quality of life for elderly individuals in need. Through our welfare program, we provide regular meals, home-based sup…

ETB 100 of ETB 500,000 0%

Donate
cause-image

ብቻውን ያለ እናት ልጆቹን የሚያሳድግ አባት ልመና - እባካችሁ ልጄን አድኑልኝ

ህፃን ብሌን አሸናፊ ትባላለች የስምንት ዓመት ልጅ ስትሆን በአ.አ ከተማ መከኒሳ ቆሬ ልዮ ቦታው 2 እና 5 ቁጥር ባስ ማዞርያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከወላጅ አባቷ ጋር የምትኖር ስትሆን ህፃን ብሌን ከተወለደች ጀምሮ እስካሁን በአልጋ ላይ ያለች እና እንደ እኩዮቿ መቦረቅ እና መጫወት ያልታደለች ፣ መማር በነበረባት እድሜ ከትምህርት ቤት ይልቅ በአልጋዋ ላይ እንድትውል የተገደደች…

ETB 177,939 of ETB 1,000,000 18%

Donate
cause-image

"ኑ አራስ እንጠይቅ"

የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን (የአልፋ) ነን:: ከሥራዎቻችን አንዱና ዋነኛ የሆነው "የአራስ ቤት" በሀገራችን በዓይነቱ የመጀመሪያ ሲሆን የአገልግሎት ትኩረቱም ችግረኛ ሴቶች በመንግሥት ጤና ተቋማት ከወለዱ በኋላ በመረከብ እናቶች ታርሰው፣ ልጆች የእናታቸውን ጡት ለስድስት ወራት ጠብተው፣ በሙያ ሠልጥነው እና እናቶች ጎዳናን ለኑሮ እንዳይመርጡ ህጻናቱም ከጉዳት እንዲያመልጡ የአስተሳሰብ ለውጥ በመፍ…

ETB 526,704 of ETB 50,000,000 1%

Donate