- Started by: Donkey Tube
- For: The Organiser (Personal)
- Started on: 16 jul 2026
- Closing Date: 02 jan 2027
ውድና የተከበራችሁ የዶንኪ ትዩብ ቤተሰቦች እንዲሁም በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤
ላለፉት 7 ዓመታት ዶንኪ ትዩብ (Donkey Tube) በኢትዮጵያ ሚዲያ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ በመክፈት፣ ከሰበር ወሬዎችና ከማህበራዊ ሚዲያ ውዝግቦች ይልቅ ሰብአዊነትን፣ አንድነትንና በጎነትን አስቀድሞ ሲያገለግል ቆይቷል። በእግዚአብሔር ቸርነትና በእናንተ ታማኝነት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት የለወጡ ታላላቅ ሥራዎችን አብረን ሠርተናል፦
ድልድይ በመሆን ቀጥተኛ እርዳታ ማገናኘት፦ ድሮ ይደረግ የነበረውን የአሰራር ልምድ በመቀየር፣ ተረጂዎችን ቀጥታ ከረዳቶቻቸው ጋር በባንክ አካውንታቸው በማገናኘት በርካታ ሰዎችን ከሞትና ከታላቅ ችግር አትርፈናል።
ታላላቅ የበጎ አድራጎት ፕሮጀክቶች፦ የአቡነ አሮን የውኃ ፕሮጀክትን፣ የወለተ ጴጥሮስ ገዳም ትራክተር ግዢን፣ የይምርሃነ ክርስቶስንና የኳታር ሥላሴን እንዲሁም የለንደንን ቤተክርስቲያን ድጋፎች በታማኝነት አስፈጽመናል።
ተስፋ የቆረጡትን ማገገም፦ በከባድ የሱስ ሕይወት ውስጥ የነበሩ ወጣቶችን መልሰን እንዲቋቋሙ፣ የአእምሮ ሕመም ታማሚዎችንና ለዓመታት ተስፋ ተቆርጦባቸው የነበሩ ባለታሪኮችን እንዲፈወሱ መንገድ ሆነናል።
አሁን ግን ዶንኪ ትዩብ ታይቶ በማይታወቅ ታላቅ የኢኮኖሚ አደጋ ውስጥ ይገኛል።
ላለፉት 3 ዓመታት ከጀርባ በሚደረጉ የኢኮኖሚ ተፅዕኖዎች፣ የተፈራረምናቸው ስፖንሰርሺፖች እንዲሰረዙ በመደረጉ እና የሠራናቸውን ቪዲዮዎች ያለፈቃድ ቲክቶክ ላይ በመጫን የዩቲዩብ ገቢያችን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲወርድ ስለተደረገ፣ ተቋሙን መምራት ወደማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። እስካሁን ወጪዎቻችንን ለመቀነስ ብዙ ብንታገልም፣ አሁን ግን የኪራይ፣ የኢንተርኔት፣ የስራ ግብርና የሠራተኞቻችንን ደሞዝ መሸፈን አቅቶናል።
ይህ ማለት 101 ሠራተኞቻችንን መበተን፣ የቻናሉን ሥራዎች ማቆም እና በዳታቤዛችን ላይ የተመዘገቡ እርዳታ የሚጠብቁ ከ1,200 በላይ ግለሰቦችን፣ እናቶችንና አብያተ ክርስቲያናትን ተስፋ ማጨለም ይሆናል።
እንዴት መርዳት ትችላላችሁ?
እግዚአብሔር በናንተ ልብ አድሮ ዶንኪ ትዩብን ከመዘጋት እንድትታደጉት ጥሪያችንን እናቀርባለን። በዚህ የወገን ፈንድ ዘመቻ የሚሰበሰበው እያንዳንዱ ሳንቲም ቀጥታ የሚውለው፦
ዶንኪ ትዩብን ከባድ የኢኮኖሚ ጫና ውስጥ የጣሉትን የቤት ኪራዮች፣ የሠራተኛ ደሞዝና የግብር ወጪዎችን ለመሸፈን። የቪዲዮዎቻችንን ጥራት ጠብቀን፣ 20 እና 30 ቀናት የሚወስዱ ሰብአዊነት ላይ ያተኮሩ ታላላቅ ሥራዎችን በነፃነት ማምረት እንድንቀጥል።
በእርዳታ ወረፋ ላይ ያሉትን ታማሚዎች፣ አቅመ ደካሞችና አብያተ ክርስቲያናትን ለመደገፍ።
፣ እውነታውን ተረድታችሁ ከረፈደ በኋላ ከምንቆጭ ዛሬውኑ ከጎናችን እንድትቆሙ እንማጸናለን።
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን፤ በጎ ሥራችንም ፈጽሞ አይቁም!
None
3 weeks, 2 days agoNone
1 month, 3 weeks agoNone
1 month, 4 weeks agoNone
1 month, 4 weeks agoእሼ በርታ
2 months agoTHANK YOU FOR SAVING THE GENERATION
2 months, 2 weeks agoNone
2 months, 2 weeks agoNone
2 months, 2 weeks agoNone
2 months, 2 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoእሸቱ, እኔ ኤርትራዊ ነኝ። በጣም ኣደንቃሃለሁ
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoእግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን!
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoWe are with you , Ethiopia is With you .
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoላይፋን ቀለል አርገው እሼ
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoእሸ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጎን ይሁን
2 months, 3 weeks agoአይዞህ ፈተና የሚመጣው ትልቅ ሽልማት ከፊታችን ሲኖር ነው።
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoLong life for Donkeytube
2 months, 3 weeks agoNone
2 months, 3 weeks agoWhile the organiser of this Cause appreciates your kind donation, sharing it with some friends and family would also help them immensely.
Simply select the website/app you would like to use below:
P.S. Clicking on a link will open the respective App/Site
Copyright 2026 - Wegenfund | Powered by WegenTech