Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.
እብዲሳ የተቀናጀ ማህብራሰብ ልማት ድርጅት በየዓመቱ እንደሚያደርገው በማኅበራዊ ቀውስና በጦርነት ጉዳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ በገንዘብና በዓይነት እያሰባሰሰበ ይገኛል። እርሶም ባሉበት ሆነው ለአንድ ተማሪ እንዲደጉሙ እና ትውልዱን እንዲታደጉ የቱርፋት ሥራ በወገንፈንድ ቀርቧል። Collections so far
Donateበኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ በአንዱ የመንግስት ሆስፒታል ሔዳችሁ ታውቃላችሁ? እንግዲያውስ አንድ ነገር ላሳያችሁ ተከተሉኝ፡፡ በእነዚህ የመንግስት ሆስፒታል ውስጥ ገና ከበር ገብታችሁ ወደ ካርድ ክፍል ስትሔድ ካርድ ለማውጣት ብዙ ሰው ተሰልፎ ወረፋ ሲጠብቅ አልያም ሲጋፋ ታያላችሁ፡፡ ካርድ ለማውጣት ከጠዋቱ 12፡00 ሔዳችሁ ካርድ የሚወጣላችሁ ከቀኑ 4፡00፡፡ እድል ካልቀናችሁ ደግሞ ወረፋህ ወደከሰ…
Donate✝️ከአንድ ቤተሰብ፣ ለአንድ ተማሪ✝️ ++++ ማኅበረ ቅዱሳን በየዓመቱ እንደሚያደርገው በማኅበራዊ ቀውስና በጦርነት ጉዳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ በገንዘብና በዓይነት እያሰባሰሰበ ይገኛል። እርሶም ባሉበት ሆነው ለአንድ ተማሪ እንዲደጉሙ እና ትውልዱን እንዲታደጉ የቱርፋት ሥራ በወገንፈንድ ቀርቧል።
Donate#የተፈጥሮን ፀጋ ያለ ስጋት ለገዳማዉያን በሚል መሪ ቃል በደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጐት ማህበር የተዘጋጀውን በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ለሚኖሩ ገዳማውያን እናቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ለማቅረብ በምናደርገዉ እንቅስቃሴ በመሳተፍ አለኝታነቶን ያሳዩ፡፡ በተጨማሪም ስለንፅህና መጠበቂያ አጠቃቀም እና የወር አበባ ከቤተክርስትያን ቀኖና እና ዶግማ አንፃር ግንዛቤ ማስጨበጫ ይሰጣል:: ደብረ ቁስ…
Donate‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ መልካም ነገር ለመስራት እና ትልቅ ተጽእኖ ለመፍጠር እንዲሁም የብዙዎችን ስብራት ለመጠገን የተዘጋጀ ታላቅ እድል! አይዞን ፋውንዴሽን በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ሰለባ የሆኑትን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ የሚል ፕሮጀክት አስጀምሯል። ሙሉ ዮኒፎርም ፣ ደብተር፣ እስክሪብቶ ፣ እርሳስ እና ሌሎች ለአ…
DonateVolunteer Health Professionals Service Support Project (VHPSSP) is a project which has been implemented in Bahir Dar (Felege Hiwot Comprehensive Specialized Hospital), Debre Birihan (Hakim Gizaw Hospital and Debire Birihan Comprehensive Specialized …
DonateThis project plans to provide emergency assistance of essential food and nonfood items critical to subsistence for 100 displaced and vulnerable households affected by conflict in Khartum, the Sudan. The assistance will be provided to critically need…
Donate"የፈረስውውንም አድሳለሁ፣ እንደቀደመውም ዘመን እሠራታለሁ።" ት. አሞ 9፣11 በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ውስጥ 1482 ገዳማት፣ አድባራትና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 27 የአንድነት ገዳማት፣ 27 በሰበካ ጉባኤ የሚተዳደሩ ገዳማት፣ 465 አድባራት እና 963 የገጠር አብያተ hርስቲያናት ናቸው። ከነዚህም ውስጥ የጎብኝን ትኩረት የሚስቡ የቅዱስ ላልይበላ ውቅ…
DonateChildren's Heart Fund of Ethiopia (CHFE) is a non-governmental organization that offers cardiac medical services to children with coronary illnesses. CHFE has set out to achieve prompt, affordable, and long-term targets to save lives and educate peo…
Donateመቄዶንያ ከ7,500 በላይ የሚሆኑ ምንም ጧሪ እና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማንን ከመላው ኢትዮጵያ በመሰብሰብ በ9 ቅርንጫፎቹ በመጦር አና በመንከባከብ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ የፈጀውን G+12 ዘመናዊ ሆስፒታልና የአረጋውያን መኖሪያ እየገነባ ሲሆን ግንባታው 70 በመቶው ተጠናቅቋል። ይህ ሕንፃ ከ20,000 በላይ አረጋውያንን እና የአእም…
Donate Goals The Fund is a solidarity mechanism aimed at strengthening the means of subsistence of 400 women, in particular those in situations of poverty and vulnerability. The general objective of the Fund is to strengthen the economic empowerment of…
DonateThe Ethiopian Red Cross Society, inspired by the principles of humanity, impartiality and neutrality, reaches the most vulnerable people. Conflict, violence, drought, flood and other natural and manmade disasters have left millions of people dis…
DonateCopyright 2023 - Wegenfund | Powered by WegenTech