Causes

Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.

Here to start a Cause for a registered Organistion? Click here to Start a Cause now
cause-image

ማኅበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ጫናዎችን አብረን እናቅል

ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ታኅሣሥ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 4683 ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ ድርጅት ነው፡፡ ከፍኖት ዓላማዎች ውስጥ በሀገሪቱ በተለያዩ ክፍላተ ሀገራት የሚገኙ ዜጎች በተለያየ ማኅበራዊ፤ ኢኮኖሚያ…

ETB 2,808 of ETB 500,000 1%

Donate
cause-image

ኑ! እጅ ለእጅ ተያይዘን የራሳችንን ችግር በራሳችን እንፍታ

“ኑ! እጅ ለእጅ ተያይዘን የራሳችንን ችግር በራሳችን እንፍታ” ጳጉሜን አምስት በጎ አድራጎት ድርጅት በ 2011 ዓ/ም የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በተሰጠው ስልጣን በመዝገብ ቁጥር 4434 ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነትን ያገኘ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ የድርጅቱ ዋና ዓላማ መስራት የሚችል ጉልበት፤ መማር የሚችል አእምሮ ይዘ…

ETB 210 of ETB 2,000,000 0%

Donate
cause-image

Support Ethiopia Conflict refugees and famines community

This project is being initiated to Improve Financial Basis of Abdissa integrated community development Organization to ensure that Abdissa integrated community development Organization attains self-sustainability and reduces its reliance on donor fu…

ETB 2,516 of ETB 668,000,000 0%

Donate
3