ማኅበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ጫናዎችን አብረን እናቅል

cause-image
  • Started by: Fnot Spcco
  • For: logo fnot
  • Started on: 24 aug 2024
  • Closing Date: 31 dec 2025

ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ታኅሣሥ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 4683 ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ ድርጅት ነው፡፡

ከፍኖት ዓላማዎች ውስጥ በሀገሪቱ በተለያዩ ክፍላተ ሀገራት የሚገኙ ዜጎች በተለያየ ማኅበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ ሥነ-ልቦናዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት ለሚደርስባቸው ማኅበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ጫናዎች ተገቢውን የማማከር አገልግሎት በመስጠት መደበኛ አኗኗር ዘዬአቸውን እንዲያስቀጥሉ ጥረት ማድረግ፤ የቅድመ-ጋብቻ፣ ጊዜ-ጋብቻ እና ድኅረ-ጋብቻ ማኅበራዊ እና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር አገልግሎት መስጠት፤ ቅድመ-ትምህርት፣ ጊዜ-ትምህርት እና ድኅረ-ትምህርት ማኅበራዊ ሥነ-ልቦናዊ የምክር አገልግሎት መስጠት ነው።

ፍኖት የበጎ አድራጎት ድርጅት እንደመሆኑ መጠን ከላይ የተዘረዘሩትን ተግባራት ለመከወን የተለያዩ ግበዕቶች ስለሚያስፈልጉት በጎ አዳርጊዎች በጋራ ትውልዱ ላይ ለመሥራት እንድትባበሩ በአክብሮት ጥሪ እናስተላልፋለን።

Fnot Social and Psychological Counselling Charitable Organisation is a local registered entity under Registry No. 4683 as of January 08, 2020, in compliance with proclamation no. 1113/2019 by the Civil Society Organizations Authority of the Federal Democratic Republic of Ethiopia. As a Board-led charitable organisation, Fnot is dedicated to providing essential psychological and social services to citizens.

Fnot envisions a society where every individual has the opportunity to lead a mentally healthy and socially integrated life. We strive to be a beacon of hope and support, fostering a community where religious and/or cultural values and modern science coexist to promote the overall well-being of the Ethiopian people.

As Finot a charity organization, we respectfully call on the benefactors to cooperate in working together for the common generation.

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 1,808 of ETB 500,000 0%