Projects

Projects are for for-profit businesses as Causes are for Charitable Organisations. Here are some of the most recent business projects/ideas for you to select from, and hopefully support.

Here to start a Project for your Business? Click here to Register your Project now
project-image

ቤቶችና ደጆች

ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ የሚሰራቸው ስራዎች 1. ቤቶችና ደጆች፣ ለልጄ ምሳ ምን ልቋጥር? የቤተሰብ መድረክ፣ ዓለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንትና ኑ እንተንፍስ የሚባሉ ኩነቶችን ያዘጋጃል 2. በሀገሬ ቴሌቪዥን እና በዩቲዩብ ቻናል በተከታታይ ቤተሰብን የሚያነፁ ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል 3. የ24 ሰዓት የኦንላይ ሬዲዮ ለመጀመርም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ቤቶችና ደጆች የተሰኘው ኩነት አ…

ETB9,160.52 of ETB100,000.00 9%

Support
project-image

የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መንፈሳዊ ፊልም

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በ14ኛው መ/ክ/ዘ የተነሱ በርካታ መጻሕፍትን በማዘጋጀት ፣ በዘመናቸውም ሆነ ከዘመናቸውም በፊት ለተነሱ መናፍቃን ምላሽ በመስጠት እና በበርካታ ስራዎች ቤተ ክርስቲያንን ያስጌጡ በአሁኑ ወቅት በሰፊው አገልግሎት እየሰጡ ያሉትን አርጋኖን ፣ መጽሐፈ ሰአታት ፣ መጽሐፈ ምስጢር እና ሌሎችንም ድርሰቶች ያዘጋጁ አባት ናቸው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መ…

ETB710.00 of ETB5,000,000.00 0%

Support
project-image

ሚዲያችን የናንተን ድጋፍ ይሻል

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ …

ETB5,000.00 of ETB10,000,000.00 0%

Support
project-image

Support Addis Zeybe media

Dear Readers At Addis Zeybe, we're committed to bringing you the highest quality news and content from cities throughout Ethiopia. But producing this local coverage incurs costs. That's why we're launching a fundraising campaign to cover expense…

ETB776.19 of ETB200,000.00 0%

Support