Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.
#የተፈጥሮን ፀጋ ያለ ስጋት ለገዳማዉያን በሚል መሪ ቃል በደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጐት ማህበር የተዘጋጀውን በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ለሚኖሩ ገዳማውያን እናቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ለማቅረብ በምናደርገዉ እንቅስቃሴ በመሳተፍ አለኝታነቶን ያሳዩ፡፡ በተጨማሪም ስለንፅህና መጠበቂያ አጠቃቀም እና የወር አበባ ከቤተክርስትያን ቀኖና እና ዶግማ አንፃር ግንዛቤ ማስጨበጫ ይሰጣል:: ደብረ ቁስ…
DonateThis project plans to provide emergency assistance of essential food and nonfood items critical to subsistence for 100 displaced and vulnerable households affected by conflict in Khartum, the Sudan. The assistance will be provided to critically need…
Donate"የፈረስውውንም አድሳለሁ፣ እንደቀደመውም ዘመን እሠራታለሁ።" ት. አሞ 9፣11 በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ውስጥ 1482 ገዳማት፣ አድባራትና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 27 የአንድነት ገዳማት፣ 27 በሰበካ ጉባኤ የሚተዳደሩ ገዳማት፣ 465 አድባራት እና 963 የገጠር አብያተ hርስቲያናት ናቸው። ከነዚህም ውስጥ የጎብኝን ትኩረት የሚስቡ የቅዱስ ላልይበላ ውቅ…
Donateመቄዶንያ ከ7,500 በላይ የሚሆኑ ምንም ጧሪ እና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማንን ከመላው ኢትዮጵያ በመሰብሰብ በ9 ቅርንጫፎቹ በመጦር አና በመንከባከብ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ የፈጀውን G+12 ዘመናዊ ሆስፒታልና የአረጋውያን መኖሪያ እየገነባ ሲሆን ግንባታው 70 በመቶው ተጠናቅቋል። ይህ ሕንፃ ከ20,000 በላይ አረጋውያንን እና የአእም…
Donate Goals The Fund is a solidarity mechanism aimed at strengthening the means of subsistence of 400 women, in particular those in situations of poverty and vulnerability. The general objective of the Fund is to strengthen the economic empowerment of…
DonateThe Ethiopian Red Cross Society, inspired by the principles of humanity, impartiality and neutrality, reaches the most vulnerable people. Conflict, violence, drought, flood and other natural and manmade disasters have left millions of people dis…
DonateProject Summary This project plans to provide emergency assistance of essential food and nonfood items critical to subsistence for 500 vulnerable households affected by recurrent drought and displaced in Konso minority ethnic group in South Western…
Donateለዋጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ሀብት ማሰባሰቢያ ዘመቻ የመጀመሪያ ዙር እነሆ ብለዋል። ሁላችንም ብንረባረብ በአጭር ጊዜ እዉን ማድረግ እንችላለን። ይህንን ዘመቻ ያስጀመራችሁ ተባረኩ
Donateመልካም ትውልድ ለአለም በኢትዩጵያ በጎአድራጎት ድርጅት ራዕይ-ትውልድን በኢኮኖሚ እና በአእምሮ አድጎ ማየት ድርጅታችን ትውልድን በኢኮኖሚ የምናሳድግበት መንገድ አንዱ በኢትዩጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የምግብ ባንክ በ100 የኢትዩጵያ ከተሞች በ1ቢሊየን ብር ወጪ በማስገንባት ማህበረሰባችን በምግብ ራሱን በማስቻል ለኢኮኖሚው የራሱን አስተዋጾ እንዲያደርግ ጎን ለጎን በአእምሮ እድገቱ እና …
DonateRehabilitation of Health Facilities in Amhara and Afar Regional States, Ethiopia 1. Background Because of the war which has been going on for more than a year in the norther part of the country, people have fled from the war-torn zones and have j…
DonateYe-Amlak Lijoch Foundation (YLF) is a charity organization based in Ethiopia that is focused on creating a better future for street children, orphans and economically challenged women. We offer post-delivery housing to homeless moms and their newbor…
Donateየአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን (የአልፋ) ነን:: ከሥራዎቻችን አንዱና ዋነኛ የሆነው "የአራስ ቤት" በሀገራችን በዓይነቱ የመጀመሪያ ሲሆን የአገልግሎት ትኩረቱም ችግረኛ ሴቶች በመንግሥት ጤና ተቋማት ከወለዱ በኋላ በመረከብ እናቶች ታርሰው፣ ልጆች የእናታቸውን ጡት ለስድስት ወራት ጠብተው፣ በሙያ ሠልጥነው እና እናቶች ጎዳናን ለኑሮ እንዳይመርጡ ህጻናቱም ከጉዳት እንዲያመልጡ የአስተሳሰብ ለውጥ በመፍ…
DonateCopyright 2023 - Wegenfund | Powered by WegenTech