- Started on: 19 aug 2023
- Closing Date: 17 nov 2023
✝️ከአንድ ቤተሰብ፣ ለአንድ ተማሪ✝️
++++
ማኅበረ ቅዱሳን በየዓመቱ እንደሚያደርገው በማኅበራዊ ቀውስና በጦርነት ጉዳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ በገንዘብና በዓይነት እያሰባሰሰበ ይገኛል። እርሶም ባሉበት ሆነው ለአንድ ተማሪ እንዲደጉሙ እና ትውልዱን እንዲታደጉ የቱርፋት ሥራ በወገንፈንድ ቀርቧል።
Copyright 2023 - Wegenfund | Powered by WegenTech