- Started on: 02 nov 2023
- Closing Date: 30 mar 2024
በሀገራችን እያጋጠሙ ባሉት ማኅበራዊ ቀውሶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወገኖች አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ የሚፈልጉ ሆነዋል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው ድርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ፣ ጠለምት፣ በየዳና ጃና አሞራ፣ እንዲሁም በዋግኸምራ ዞን ሰሃላና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን ለጽኑ ማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል።
ማኅበረ ቅዱሳን በእነዚህ አካባቢዎች የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማከናወን የተለመደ ድጋፋችሁን በማድረግ ሰብአዊና ማኅበራዊ ኃላፊነትዎ ይወጡ ሲል ጥሪውን ያቀርባል።
ለበለጠ መረጃ
• 09 43 00 04 03
• 09 1 1 38 27 53
Copyright 2023 - Wegenfund | Powered by WegenTech