- Started on: 16 jul 2026
- Closing Date: 25 feb 2027
እኛ እዚህ አድርሰናል
አሁን ግን እርዳታችሁ ያስፈልገናል!
የእሳት ቃጠሎ አጋጥሟት የነበረችዉን የሆሳዕና መንበረ ዽዽስና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታን ለማጠናቀቅ ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይከናወናል።
ይህንን ታሪካዊና ዘመን ተሻጋሪ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን አስፈጽመን ታሪክ ሰርተን ለትውልድ የማስረከብ አደራ ስላለብን በመላው ዓለም የምትገኙ የድንግል ማርያም ወዳጆች፤ ውለታ ያለባችሁ ሁሉ፤ ድምፃችንን በመስማት፤ ጥቂት ሰዎች ያሉበት ስፍራ ነውና አብራችሁን እንድትቆሙ በወላዲተ አምላክ ስም ጥሪ እናስተላልፋለን።
Copyright 2026 - Wegenfund | Powered by WegenTech