ማዕዶትን የደም ካንሰርን (AML) እናሳክማት

cause-image
  • Started by: Wegen Tech
  • For: The Organiser (Personal)
  • Started on: 24 jul 2026
  • Closing Date: 30 sep 2026

ማዕዶት ስለሺ የ11 ዓመት ህጻን ስትሆን በአሁኑ ወቅት የደም ካንሰርን (AML) በከፍተኛ ጥንካሬና በፈገግታ እየታገለች ትገኛለች ። ከሆስፒታል አልጋዋ ላይ ሆና ስዕሎችን በመሳልና አበቦችን በመስራት ለብዙዎች የተስፋና የጥንካሬ ተምሳሌት እየሆነች ያለች ድንቅ ልጅ ናት። በከባድ የኬሞቴራፒ ሕክምናና በበርካታ የጤና ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ቢሆንም ግን እግዚአብሔር ያድነኛል የሚለዉ እምነቱዋ ብዙዎችን ያስገርማል።

በአሁኑ ወቅት በሀገር ውስጥ የማይገኘውን የመቅኒ ንቅለ ተከላ (Bone Marrow Transplant) ሕክምና ለማግኘት የሁላችንንም የገንዘብና የሞራል ድጋፍ ትፈልጋለች። ይህችን ብሩህ አእምሮና ጀግና ማንነት ያላትን ታዳጊ ወደ ሕልሟ እንድትደርስ እጃችንን በመዘርጋት ከጎኗ እንቁም።

ቤተሰቧ

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 0 of ETB 12,000,000 0%