Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.
የመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተው በ፲፱፲፮(1916) ዓ.ም በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ነው። ቤተ ክርስቲያኑ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው በአዲስ አበባ ከፍተኛ ፲፩(11) ክልል ውስጥ በቀድሞው ገነተ ልዑል ቤተ መንግስት በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጽር ግቢ በስተምዕራብ ቀድሞ እቴጌ መነን አሁን ደግሞ የካቲት ፲፪(12) በሚባለው ትምህርት ቤት በስተደቡብ ባለው ቦታ…
Donateየጥቁር ውሃ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአክሱም ጽዮን ዲዛይን መሠራት ተጀምሮ በምእመናን በጎ ልገሳ አሁን የመጨራሻ ሥራዎች ላይ ደርሷል፣ እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህም ለመጨረሻዎቹ ሥራዎች ኮሜድያን እሸቱ 60 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ በዶንኪ ቲዩብ ላይ አሁን የቤተ ክርስቲያን ሥራው የደረሰበትን ሁኔታ የሚያሳይ ዶክመንትሪ ያቀረበ ሲሆን ዶክመንትሪውን እያያችሁ በኢትዮ…
Donate‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ መልካም ነገር ለመስራት እና ትልቅ ተጽእኖ ለመፍጠር እንዲሁም የብዙዎችን ስብራት ለመጠገን የተዘጋጀ ታላቅ እድል! አይዞን ፋውንዴሽን በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ሰለባ የሆኑትን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ የሚል ፕሮጀክት አስጀምሯል። በዚህም የፈረሱ ት/ቤቶችን መልሶ መገንባት እና ሙሉ ዮኒፎርም ፣…
Donateጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረስብከት ጽ/ቤት ስር በአርባምንጭ ከተማ የሚገኘው የአቡነ ሰላማ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአካባቢው ተወላጆች በጎ ልገሳ እስከ ሁለተኛ ፎቅ የተሰራ ሲሆን ሶስተኛው ፎቅ ደግሞ በባንክ ብድር እየተሰራ እና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ። ለዚህም የባንክ እዳዉን ካልተከፈለ ትምህርት ቤቱ በባንክ ሊወረስ እንደሚችል ስለተነገራቸው ኮሜዲያን እሸቱ ያለባቸዉን የ 15 ሚሊዮን…
DonateUrgent Call for Emergency Fundraising – Fire Disaster in Dallol Woreda, Afar Region Brief Situation Report: On July 17, 2025 (Hamle 10, 2017 EC), a devastating fire broke out in Badaa-Admuruug Kebele, Dallol Woreda of the Afar Region, destroying o…
Donateበኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ እና የግጭት አፈታት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መግቢያ፡- የአብዲሳ የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር እና ደቡብ ህዝቦች ያሉ ክልሎችን ሰላም ለማስፈን እና ግጭቶችን ለመፍታት ቁርጠኛ ነው። የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት እና ግጭቶችን ለማስታረቅ ከመንግስት እና ከታጣቂ ሃይሎች ጋር በትብብር እንሰራለን። ጥረታችን ሰላ…
DonateHelp Empower 6,500+ Students in Dukem Tedacha! 📍 Location: Dukem, Oromia, Ethiopia 🎯 Goal: Raise 20 million ETB to support over 6,500 students 📚 Purpose: School meals, uniforms, and learning materials Why We Need Your Help Many students in Duke…
Donateጥንታዊውና የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ በመባል የሚታወቀው ሐይቅ እስጢፋኖስ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ ገዳም፣ የዕውቀትና የጥበብ ማእከል፣ የሊቃውንት መፍለቂያ፣ የድርሰትና የትርጓሜ ከፍተኛ ጉባኤ ቤት፣ የአሠረ ምንኵስና አስኬማ መላእክት መገኛ ነው፡፡ ቅዱስ አቡነ ሰላማ የባረኩት፣ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ ገዳሙን የመሠረቱትና ያሳደጉት፣ አቡነ ተክለሃይማኖት የመነኰሱበት፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የተማሩ…
Donateጎሌ ብንሳ መካነ ሕይወት አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም በባሌ ጎባ አካባቢ የሚገኝ ከታላላቅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ገዳሞች መካከል አንዱ ነው። ይህ ቅዱስ ቦታ ከ250 በላይ መነኮሳትን እና ከ45 በላይ ደቀመዛሙር (አዲስ መነኮሳት) ያካትታል። ባሌ ጎባ በባቱ ከተማ ከፍተኛ ተራራማ አካባቢ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን፣ በቀዝቃዛ አየር እና በረዥም ዝናብ ወቅት ይታወቃል። ይህ ከባድ የአየር ሁ…
Donateበሀገራችን እያጋጠሙ ባሉት ማኅበራዊ ቀውሶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወገኖች አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ የሚፈልጉ ሆነዋል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው ድርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ፣ ጠለምት፣ በየዳና ጃና አሞራ፣ እንዲሁም በዋግኸምራ ዞን ሰሃላና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን ለጽኑ ማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል። ማኅበረ ቅዱሳን በእነዚህ አካባቢዎች የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማከ…
DonateHelp us build not just a centre—but a legacy of compassion and care. Help The Helper In the heart of Addis Ababa, Ethiopia, a quiet miracle has been unfolding since 2006. The Gergesenon Centre for Support and Rehabilitation of People with Menta…
Donateለመላው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን የእርዳታ ድጋፋችሁን እጠይቃለው። ከ 1 አመት 5 ወር በፊት በራይድ ስራ ላይ እየሠራሁ ተሳፋሪ መሰለው በገቡ ዘራፊዎች አንገቴ እና ጀርባዬን በጩቤ 8,9 ቦታዎች ላይ ተወግቼ በደረሰብኝ የነርቭ ጉዳት አደጋ እግር እና እጆቼን ማንቀሳቀስም ሆነ መራመድ አልቻልኩም። አደጋዉ ከደረሰ ጀምሮ የተለያየ ህክምና እያደረግኩ ቢሆንም አደጋው ከፍተኛ እና ከነርቭ ጋር …
DonateCopyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech