- Started on: 20 dec 2022
- Closing Date: 24 feb 2023
እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሳችሁ አደረሰን፡፡
የመጀመሪያው ዙር የገና ስጦታ ለየኔታ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ባለፈው ዓመት ማካሄዳችን ይታወቃል፡፡ እነሆ ሁለተኛው ዙር የገና ስጦታ ለየኔታ ከታኅሣሥ 3-30/2015 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ የጾም ቁርሳችንን ለገዳማትና አብነት ት/ቤቶች በመለገስ በያለንበት መልእክቱን በማጋራት ወዳጅ ዘመዶቻችንን ግንዛቤ በመፍጠር የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም በያለንበት የገዳማትና አብነት ት/ቤት ፕሮጀክቶችን በገንዘብ እንድንደግፍ ማኅበረ ቅዱሳን ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
Copyright 2024 - Wegenfund | Powered by WegenTech