- Legal Name: የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያ
- Fundraising Since: 05 aug 2026
- Registraition number: 4022026
የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያ
ከቀደምት አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ የሆነው፣ ለብዙ አብያተ ክርስቲያናት መተከል ምክንያት የሆነ፣ ምዕመናን ከጫፍ እስከ ጫፍ እየመጡ የሚሳለሙት ስለተአምራዊነቱ የሚመሰክሩለትና የቅዱስ ሚካኤል በዓላት በታላቅ ድምቀት የሚከበሩበት የየካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እነሆ እግዚአብሔርን በማስቀደምና በድንቅ ልጆቹ አኩሪ ተሳትፎ በመተማመን ሁለት ቤዝመንት ያለው ባለ 12 ወለል ህንጻ (2B+G+12 ) ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታን ጀምሯል። ስለሆነም ድጋፍ እንድታደርጉልን ጥሪ እናስተላልፋለን።
Whatever you choose, thank you!
Copyright 2026 - Wegenfund | Powered by WegenTech