- Started on: 05 aug 2026
- Closing Date: 31 dec 2026
ከቀደምት አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ የሆነው፣ ለብዙ አብያተ ክርስቲያናት መተከል ምክንያት የሆነ፣ ምዕመናን ከጫፍ እስከ ጫፍ እየመጡ የሚሳለሙት ስለተአምራዊነቱ የሚመሰክሩለትና የቅዱስ ሚካኤል በዓላት በታላቅ ድምቀት የሚከበሩበት የየካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እነሆ እግዚአብሔርን በማስቀደምና በድንቅ ልጆቹ አኩሪ ተሳትፎ በመተማመን ሁለት ቤዝመንት ያለው ባለ 12 ወለል ህንጻ (2B+G+12 ) ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታን ጀምሯል። ስለሆነም ድጋፍ እንድታደርጉልን ጥሪ እናስተላልፋለን።
Copyright 2026 - Wegenfund | Powered by WegenTech