EOTC_logo

ዋልድባ ዳልሺሃ ኪዳነ ምህርት ማህበረ ደናግል የእናቶች አንድነት ገዳም

  • Legal Name: ዋልድባ ዳልሺሃ ኪዳነ ምህርት ማህበረ ደናግል የእናቶች አንድነት ገዳም
  • Fundraising Since: 16 may 2026

ዋልድባ ዳልሺሃ ኪዳነ ምህርት ማህበረ ደናግል የእናቶች አንድነት ገዳም

ይህ ገዳም ከጥንት ጀምሮ የአንድነት ገዳም ነው ። በዚህ ገዳም የላመና የጣመ መብል አይቀመስበትም የሞቀና የደመቀ ልብስ አይለበስበትም ። ገዳሙ በብዙ ግሑሳንና ሥውራን አናቶች ተጋድሎ የከበረ ገዳም እና እጅግ ውብ የሆኑ ሥርዓተ የሚከናወንበት የተለየ ቀደምት ገዳማት ነው፡፡ ይሁን እንጂ መነኰሳቱ፡ የቦታውን ታሪክና ክብር አስጠብቀው ለመቀጠል፡ ከፍተኛ ቁርጠኝነት ቢኖራቸውም ታሪኩን እና ሰርዓቱን አሰጠብቆ ለማሰቀጠል ከፍተኛ የተፈሽጥሮ አድጋ በመጋረጡ ምክንያት የገዳሙ አናቶች የልማት ኮሚቴ አቋቁመው ገዳሙ እራሱን በመቻል ከተረጂነት መንፈስ ለመውጣት እየጣረ ነው።

Recent Causes

Please, help us to help others

    Ways you can support us

  1. You can simply use the Donate to WaldbaKMihretEnatoch button above and we will apply the funds to any of the causes as we see fit.
  2. Alternatively, you can select a cause that appeals to you more, and give as generously as you can. And, don't forget to inform others, too.
  3. Finally, to go the extra-mile, you can Start a new cause to fundraise from your friends and family.

Whatever you choose, thank you!

Image