Gelila St George

ገሊላ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

  • Legal Name: ገሊላ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
  • Fundraising Since: 05 oct 2026

በደቡብ ኢትዮጰያ በደቡብ ኦሞ ና አሪ ዞኖቸ ሀገረ ስብከት ስሜን አሪ ወረዳ ቤተክህነት የገሊላ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የካቲት 30/2013 ከ6 ዓመት በፊት በደረሰበት ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ህንፃ መቅደሱ እና ነዋዬተ ቅዱሳት ከጥንታዊ የብራና መዛግብት ጋር ተቃጥሏል። በእግዚአብሔር ቸርነት እና ረድኤት ታቦታቱን ከመቅደሱ ያለአንዳች ጉዳት ቢተርፉም ማረፍያ በማጣታቸው የተነሳ የቆርቆሮ መጋዝን ውስጥ ለጊዜው እንዲቀመጡ ተደርጓል።

Recent Causes

Please, help us to help others

    Ways you can support us

  1. You can simply use the Donate to Gelila St George button above and we will apply the funds to any of the causes as we see fit.
  2. Alternatively, you can select a cause that appeals to you more, and give as generously as you can. And, don't forget to inform others, too.
  3. Finally, to go the extra-mile, you can Start a new cause to fundraise from your friends and family.

Whatever you choose, thank you!

Image