እህቶቻችንን እንደግፍ - የንጉሱ ሴት ልጆች

cause-image
  • Started by: Feven Agize
  • For: IMG_3316.jpeg
  • Started on: 27 nov 2023
  • Closing Date: 31 oct 2024

የንጉሱ ሴት ልጆች የልማት የማብቃት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት በሴቶች ላይ የሚሰራ ተቋም ሲሆን ባለፋት ጊዜያት በአልባሳት በንፁህና መጠበቂያ ድጋፍ በስልጠና እና በማማከር እንደዚሁም በሚዲያ ሴቾችን የማብቃት ስራ እየሰራ እየነበረ ሲሆን ከዚህ በሃላ ያለውን ስራ ለመቀጠል ቤተሰቦችን ስለሚፈልግ 1ሺ ወዳጆች ለንጉሱ ሴቶች የሚል የቤተሰብ ጥሪ እያቀረበ ነው ሁላቹም ከዚህ ጥሪ ጋር አብራቹን እንድትቆሙ የንጉሱ ሴት ልጆች በፍቅር እንጠይቃለን።

በ10$ ፣30$ ፣60$ ፣120$ የወር ፣የ3 ወር ፣የ6ወር እና የአመት በመደገፍ ቤተሰብ ይሁኑ።

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 2,742 of ETB 1,300,000 0%