- Started by: Yohanns Yisak
- For: Comm. Boosting Org
- Started on: 06 mar 2023
- Closing Date: 04 jun 2023
በቦረና ላለው ህዝባችን እንድረስለት ረሀብ ጊዜ አይሰጥም ! የቻልነውን በመርዳት ለዚ ደግ ህዝብ እንድረስለት ! ውሀ ሲጠየቅ ወተት ለሚያቀርብ ማህበረሰብ ይሄ አይገባውም በአቅማችን እናግዘው.
ብዙ ከብቶቻቸውን ቤተሰቦቻቸውን አተዋል ያሉት የማትረፍ ደሞ የኛ ግዴታ ነው !
Copyright 2023 - Wegenfund | Powered by WegenTech