IMG-20260425-WA0007

Arganon Book Center / አርጋኖ መጽሐፍ መደብር

  • Legal Name: Arganon Book Center / አርጋኖ መጽሐፍ መደብር
  • Trading License Nr: AACATB/14/67042616995/2018
  • Ownership Type: PLC
  • Primary Sector: Education
  • On Wegenfund Since: 25 apr 2026

አርጋኖ መጽሐፍት መደብር በቤተ ክርስቲያን ታላላቅ መጽሐፍትን በማሳተም እና በማከፋፈል ላይ የሚገኝ ድርጀት ነው። የእምነት፣የታሪክ፣ የቅዱሳን ሕይወት እና ሌሎች መንፈሳዊ መጽሐፍት በጥራት በማሳተም በኢትዮጵያ እና በውጪ አንባቢዎች ያደረሳል። መጽሐፍትን በነጠላ ወይም ብበዛት ለማገኘት በ5ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ አጠገብ ማግኘት ይቻላል። በስልክ ለማኘት 0988888589/0925421700 ይደውሉ

Recent Projects

Please, support our ideas/projects

    Ways you can support us

  1. We would really appreciate any financial support you can give us. Simply select a project and select support.
  2. Additionally, we would also be grateful if you can tell others about us, please share our project(s) with friend and family.

Thank you very much!

Image