ሚዲያችን የናንተን ድጋፍ ይሻል

project-image
  • Started on: 20 jun 2023
  • Closing Date: 31 dec 2024
  • YouTube: Play Video

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ0912656342 እንዲሁም በ0938606162 በWhatsapp እና በtelegram ያግኙን

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 5,000 of ETB 10,000,000 0%