Dejosh logo

ዋልድባ እንዳልሽህ ኪዳነምህረት ገዳም

  • Legal Name: ዋልድባ እንዳልሽህ ኪዳነምህረት ገዳም
  • Fundraising Since: 27 nov 2025

ዋልድባ ዳልሻሕ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የታነጸችው በ485 ዓ.ም እንደሆነ ይነገራል ። ቦታውን ያቀኑት አቡነ ገብረ መስቀል ናቸው። ይህ ገዳም ከጥንት ጀምሮ የአንድነት ገዳም ነው ። በዚህ ገዳም የላመና የጣመ መብል አይቀመስበትም የሞቀና የደመቀ ልብስ አይለበስበትም ። ገዳሙ በብዙ ግሑሳንና ሥውራን አባቶች ተጋድሎ የከበረ ገዳም እና እጅግ ውብ የሆኑ ሥርዓተ አበው የሚከናወንበት የተለየ ቀደምት ገዳማት ነው፡፡ ይሁን እንጂ መነኰሳቱ፡ የቦታውን ታሪክና ክብር አስጠብቀው ለመቀጠል፡ ከፍተኛ ቁርጠኝነት ቢኖራቸውም ታሪኩን እና ሰርዓቱን አሰጠብቆ ለማሰቀጠል ከፍተኛ የተፈሽጥሮ አድጋ በመጋረጡ ምክንያት የገዳሙ አባቶች የልማት ኮሚቴ አቋቁመው ገዳሙ እራሱን በመቻል ከተረጂነት መንፈስ ወጥቶ በገዳሙ ውስጥ ያሉ ከ 500 በላይ መነኰሳትን አረጋውያን ዓቅመ ደካሞችን ከመርዳትም አልፎ የአብነት ትምህርት ቤቱን በማስፋፋት የልህቅት ማአክል ማድረግ ጽኑ ፍላጎቱ ነው።

Recent Causes

Please, help us to help others

    Ways you can support us

  1. You can simply use the Donate to Waldba Kidanemihret button above and we will apply the funds to any of the causes as we see fit.
  2. Alternatively, you can select a cause that appeals to you more, and give as generously as you can. And, don't forget to inform others, too.
  3. Finally, to go the extra-mile, you can Start a new cause to fundraise from your friends and family.

Whatever you choose, thank you!

Image