- Legal Name: Tanzania Sealite Mihret St Marry Church
- Fundraising Since: 25 dec 2025
- Phone: +255766886897
- Email: eotc.sealitemiheret…
Tanzania Sealite Mihret St Marry Church
የታንዛኒያ ሰአሊት ምህረት ቅድስት ማሪያም ቤተ ክርስትያን በምስራቅ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ስር እየተቋቋመች ያለች ቤተ ክርስትያን ናት።
በሀገሪቱ የሚኖሩ ምዕመናን ቁጥር ከ80 አባወራ ባላይ ነው። አብዛኛው ምእመን የሚኖረው ቤተ ክርስትያኗን ለመስራት በታሰበበት ዳሬ ሰላም ከተማ ነው።
Whatever you choose, thank you!
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech