- Legal Name: ሀዋሳደብረ ሳሌም ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን
- Fundraising Since: 17 nov 2025
- Registraition number: 1418
ሀዋሳደብረ ሳሌም ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን
የሐዋሳ ደብረ ሳሌም ቅዱስ ቂርቆስ ወቅዱስ ሚናስ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት ብርቱ ጥረት በቅርብ ከተተከሉ ዐቢያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ ሲሆን ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ለመፈጸም የሚያስችል ዐውደ ምሕረት የሌለው፤ ከፊት ከጀርባ ከግራ ከቀኝ በሁሉም አቅጣጫ የተጣበበና ቤተልሔሙና ቤተክርስቲያኑ መሐል ክፍተት ባለመኖሩ የተጋጠመ ነው:: ከዚህም የተነሣ በበዓለ ንግሥ ታቦታቱ ዑደት ለማድረግ እንኳን ይቸገራሉ::
እንኳን ቤተክርስቲያን የአንድ ግለሰብ ቤት እንኳን አጥር ይኖረዋል:: ከአጥር አቅም እንኳን አጥር የሌላትን ይህችን ቤተክርስቲያን መደገፍ ይገባል:: ቤተክርስቲያን ከፍ ብላ ልትታይ ይገባታል:: በቤቶች መሐል ያለችውን ቤተክርስቲያን ከፍ አድርገን እንሥራ:: ለቤተክርስቲያን የሚያስፈልጋትን ልጆቿ ያውቃሉ::
ለበለጠ መረጃ:
0913212210
0911744492
Whatever you choose, thank you!
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech