- Legal Name: Dejochesh Ayzegu Tekilala Yeageligilot Mahiber
- Fundraising Since: 19 dec 2025
- Phone: +251944306632
Dejochesh Ayzegu Tekilala Yeageligilot Mahiber
ማህበሩ በጅማ ሀገረ ስብከት ተዘግተው የነበሩትን 142 አብያተ ክርስቲያናትን በማስከፈት ፣ ከ60 በላይ ሰባኬ ወንጌል በማሰልጠን ስብከተ ወንጌል እንዲስፋፋ እንዲሁም የአብነት ት/ቤቶች በበረካታ ወረዳዎች ላይ በመትከል እና ተተኪ ካህናት እንዲፈሩ በማስቻል፣ አገልግሎቱ በኢኮኖሚ ለመደገፍ እና በልማት ራሳቸውን ለማስቻል በናቡቴ ቁ.1 የማር ምርት በናቡቴ ቁ.2 የሁለገብ ህንፃ በናቡቴ ቂ.3 የቡና ልማት እና ሌሎችንም ልማቶች እየሰራ ይገኝል::በመሆኑም እርስዎም እንደወትሮው ሁሉ የተለመደውን የአስራት በኩራት ልግስናዎን 100 ብር(100 ዶላር)ለአንዲት የገጠር ቤተክርስቲያን በመሳተፍ ክርስቲያናዊ ግዴታዎን እንዲወጡ በልዑል እግዚአብሔር ስም ይጠየቃሉ::
Whatever you choose, thank you!
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech