- Legal Name: Abune Selama Secondary School Arbaminch
- Fundraising Since: 23 jul 2025
- Registraition number: 5150217
Abune Selama Secondary School Arbaminch
ጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረስብከት ጽ/ቤት ስር በአርባምንጭ ከተማ የሚገኘው የአቡነ ሰላማ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአካባቢው ተወላጆች በጎ ልገሳ እስከ ሁለተኛ ፎቅ የተሰራ ሲሆን ሶስተኛው ፎቅ ደግሞ በባንክ ብድር እየተሰራ እና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ። ለዚህም የባንክ እዳዉን ካልተከፈለ ትምህርት ቤቱ በባንክ ሊወረስ እንደሚችል ስለተነገራቸው ኮሜዲያን እሸቱ ያለባቸዉን የ 15 ሚሊዮን ብር የባንክ እዳ ለመክፈል ብር ለማሰባሰብ በዶንኪ በጎ አሁን ላይ ትምህርት ቤቱ ተተኪ ትውልዶች ላይ እየሰራ ያለዉን ሁኔታ የሚያሳይ ዶክመንተሪ ያቀረበ ሲሆን ዶክመንተሪዉን እያያቹህ በኢትዮጲያ እና በመላው አለም የምትገኙ ምዕመናን የምትችሉትን ሁሉ እንድትረዱን በእግዚያብሄር ስም እንጠይቃለን።
Whatever you choose, thank you!
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech