- Started by: abde absha
- For: The Organiser (Personal)
- Started on: 28 jul 2026
- Closing Date: 26 oct 2026
ስለ ትብብራቹ ከልብ አመሰግናለሁ እኔና ቤተሰቦቼ በርሀብ እና በችግር ልናልቅ ነዉ ቤተሰቦቼን የማስተዳድረዉ እኔ ነበርኩ ታክሲ በመስራት እህቶቼን አስተምራለሁ ህመምተኛ አባቴን አስታምማለሁ ነገር ግን አሁን ላይ የነበርንበት ካሳንችስ ሰፈር በመፍረሱ የምንኖርበት ሰነድ አልባ ቤትም ፈርሶብን ለጎዳና ተዳረግን እኔም የሚያቀኝ የሚያሰራኝ ሰዉ አጣሁ ስራ ፈትቼ እህቶቼን የማበላዉ አጣሁ እናም የስራ እድል ስጡኝ እራይድ እንኩዋን እየሰራሁ እህቶቼን ላስተምር አባቴን ላስታምም አነስተኛ ለራይድ መስርያ መኪና ግዙልኝ ስለምታደርጉልኝ ትብብር አመሰግናለሁ
Copyright 2026 - Wegenfund | Powered by WegenTech