- Started on: 20 dec 2022
- Closing Date: 31 aug 2026
እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሳችሁ አደረሰን፡፡
እግዚአብሔር በሥጋ ተገልጦ ራሱን ለዓለም በሰጠበት በዓለ ልደት (ገና)
✝️ ሰብአ ሰገል ወርቅ ዕጣን ከርቤን አቀረቡለት ማቴ 2፡11
✝️ መላእክት እና እረኞች ምስጋናን አቅርበዋል ሉቃ 2፡14-20
✝️ እንስሳት በበረት ትንፋሻቸውን ገብረዋል ሉቃ (2፡7)
ማኅበረ ቅዱሳን በገዳማትና አብነት ትምህርት ቤቶች ምን እየሠራ ነው?
🔹ከ167 በላይ ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ አድርጓል
🔹 በ177 ጉባኤ ቤቶች ለሚገኙ 238 መምህራንና 2001 ደቀ መዛሙርት በዓመት 19 ሚሊየን የገንዘብ ድጎማ
🔹ለገቢ ማስገኛና አዳሪ አብነት ት/ቤቶችን ግንባታ ፕሮጀክቶችን 50 ሚሊየን
🔹በወቅታዊ ጉዳይ ጉዳት ለደረባቸው ገዳማትና ጉባኤ ቤቶች 9 ሚሊየን
🔹ተተኪ አገልጋዮችን ለማፍራት ለሥልጠና 12 ሚሊየን ብር በመበጀት ድጋፍ እያደረገ ነው
ለምን አስፈለገ?
ነገረ ድኅነት የሚፈጸመው በክህነትና መስዋዕት በመሆኑ ምንጩ ደግሞ ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች በመሆናቸው
👉 እርስዎስ በጾመ ነቢያት ምን ለመስጠት አስበዋል? በወገንፈንድ በኩል ለየኔታ የገና ስጦዎትን ያድርሱ።
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech