- Started on: 16 nov 2022
- Closing Date: 30 mar 2023
ማኅበረ ቅዱሳን እና ደጆችሽ አይዘጉ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር በጋራ በመሆን ”ኅብረታቸን ለቤተ ክርስቲያናችን” በሚል መሪ ቃል ታኅሣሥ 2 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚሊንየም አዳራሽ ታላቅ ጉባኤ አዘጋጅተናል፡፡
የጉባኤውም ዋና ዓላማ በጅማ ሀገረ ስብከት ለስብከተ ወንጌልና ለአብነት ትምህርት ቤት ማስፋፊያ፣ ለግቢ ጉባኤያት አገልገሎት ድጋፍ፣ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት ማስከፈቻ እንዲሁም የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ማጠናቀቂያ የሚውል ገቢ ማሰባሰብ ነው፡፡
በመሆኑም በሀገር ውስጥ ሆነው ድጋፍ ማድረግ ያልቻሉ ምእመናን ይኽ ዓላማ ይሳካ ሳንድ ድጋፋችሁን እንድታደርጉልን በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ስም እንጠይቃለን፡፡
Copyright 2023 - Wegenfund | Powered by WegenTech