- Started on: 30 apr 2024
- Closing Date: 29 jul 2024
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች በዘንድሮ የትንሳዔ በዓል ሰ/ት/ቤቶች በቤተክርስቲያን ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በአንድ ቀን በዕለት ትንሳዔ በየአብያተ ክርስቲያኑ እስከ 500,000 የሚደርሱ ነዳያንን የመመገብ እና ልዩ ልዩ ድጋፎች የማድረግ ዕቅድ አዘጋጅተዋል፡፡
መሆኑም ይህ የምገባና የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ይከናወን ዘንድ እርሶም እርስዎም የአቅሞዎትን በመለገስ አገልግሎታችንን ያግዙ ወገኖቻችንም እንደግፍ!
ትንሳኤን ከ ነዳያን ጋር እናክብር።
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech