ትንሳዔን ከዋግህምራ ሀገረ ስብከት ድጋፍ የሚሹ ምዕመናን ጋር እናሳልፍ

cause-image
  • Started by: Mahibere Kahinat-UK
  • For: photo_2022-01-25_21-40-12.jpg
  • Started on: 15 apr 2022
  • Closing Date: 30 nov 2022

በሀገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው ጦርነት እና ጦርነቱ ባስከተላቸው ቀውሶች ምክንያት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክሳውያን እና ሌሎች ዜጎች ለከፋ ችግር እየተጋለጡ ይገኛሉ። ጦርነቱ ከባድ ጉዳት ካደረሰባቸው አካባቢዎች መሃል የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት አንዱ ነው (ሰቆጣ እና አካባቢው)። በአሁኑ ወቅት ከ60 ሺ በላይ ተፈናቃዮች በሰቆጣ ከተማ የሚገኙ ሲሆን እንዚህን ችግረኞች የትንሳዔን በዓል እንዲያከብሩ ለመርዳት በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ለወገናችሁ በምትችሉት ሁሉ በዚህ በወገን ፈንድ በኩል ርዳታችሁን እንድታደርሱልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
የታላቋ ብሪታንያ እና አየርላንድ ማኅበረ ካህናት

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

(From 23 donations)

ETB 204,998 of ETB 250,000 82%