መልካምነት ለሁሉም!! Goodness for All!!

cause-image
  • Started by: AKLILU ABEBE
  • For: photo_2021-10-25_09-47-25.jpg
  • Started on: 24 mar 2022
  • Closing Date: 31 mar 2023

መልካም ትውልድ አብረን የምንጓዝበት የመልካምነት ባቡር አዘጋጅቶል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
በጎአድራጎት ድርጅታችን በሀገር ውስጥም በአለማቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተጽእኖ ለማምጣት እየተጋን እንገኛለን፡፡በተለይም በሃገራችን የሰውልጆች መሰረታዊ ፍላጎት የሆነውን የምግብ አቅርቦት በዚህ ተቋም ለማድረስ የመጀመሪያውን የምግብ ባንክ በኢትዩጵያ አቋቁመናል ፡፡እንዲሁም የሰለጠነ እና ብቁ ትውልድ ለማፍራት በስልጠና እና ትምህር ዘርፍ በተቋማችን የተለያዩ ስልጠናዎችን በየደረጃው ላሉ ዜጎች እየሰጠን ነው፡፡በተጨማሪም የአለም ትኩረት በሳበው የአየር ንብረት ጉዳይ እንደ ባለቤት ሆንን መስራት ጀምረናል፡፡በአጠቃላይ በኢትዩጵያ ውስጥ 100 ሁለገብ ህንጻዎችን በ100 ከተሞች አስገንብተን የማህበረሰብ አገለግሎታችን ቀጣይነት እንዲኖር በማሰብ ፕሮጀክት ነውፈን እየሰራን ነው ፡፡
ለዚህም ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ሃይል ከሙያችሁ እና ከእውቀታችሁ ባሻገር ያስፈልገናል
ለዚህም ተብሎ በወገን ፈንድ በኩል ካላችሁበት አለም ጫፍ ሆናችሁ በጎአላማችንን በገንዘብ እንድትደግፉ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
እኛ ወደእርሶ በቀረብን ቁጥር መልካምነታችንን ፍቅራችንን ለሚፈልጉት እንደርስ እርሶ ደግሞ በገንዘቦ ይደግፉን፡፡
መልካምነት ለሁሉም
መልካም ትውልድ ለአለም በኢትዩጵያ በጎአድራጎት ድርጅት
The good generation has prepared a train of goodness for us to ride together!!
You are all invited
We have set up the first food bank in Ethiopia to deliver the basic food needs of our country, especially in our country. We are also providing various trainings to citizens at all levels in our training and education Dep’t to produce a trained and competent generation. We are working. In addition, we have started working as an owner on a global climate issue.
In total, we are constructing 100 multi-purpose buildings in 100 cities in Ethiopia and we are working on a project to sustain our community service.
For this we need a large amount of financial resources beyond your skills and knowledge
Click on this link to donate to our cause from the edge of the world through your fund.
As we draw closer to you, may you, like us, support our goodness and those who seek our love?
Good Generation to the World in Ethiopia by Charitable Organization
Thank you very much. We have registered a party fund based on the link you sent me.
We are also in talks with the Consulting Team.
If there is anything you can do to help, please
Goodness for all!!

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

(From 3 donations)

ETB 31,788 of ETB 3,000,000 1%