በደረሰብኝ የነርቭ ጉዳት አደጋ እግር እና እጆቼን ማንቀሳቀስም ሆነ መራመድ አልቻልኩም ።

cause-image
  • Started by: SOIOMON Kebede
  • For: The Organiser (Personal)
  • YouTube: https://youtube.com/shorts/cwMw2P7VK3w?si=7HSyQz1xK_ihOCWa
    • Started on: 08 jun 2025
    • Closing Date: 30 sep 2025

    ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን የእርዳታ ድጋፋችሁን እጠይቃለው። ከ 1 አመት 5 ወር በፊት በራይድ ስራ ላይ እየሠራሁ ተሳፋሪ መሰለው በገቡ ዘራፊዎች አንገቴ እና ጀርባዬን በጩቤ 8,9 ቦታዎች ላይ ተወግቼ በደረሰብኝ የነርቭ ጉዳት አደጋ እግር እና እጆቼን ማንቀሳቀስም ሆነ መራመድ አልቻልኩም። አደጋዉ ከደረሰ ጀምሮ የተለያየ ህክምና እያደረግኩ ቢሆንም አደጋው ከፍተኛ እና ከነርቭ ጋር የተገናኘ ከመሆኑ አንፃር አሁን ላይ ባንኮክ ህክምናውን እንድከታተል በሀኪሞች በተነገረኝ መሰረት ታይላንድ ባንኮክ ሆኜ ህክምናዬን እንዳረግና ቆሜ እንድራመድ ያለኝ አቅም እና ገንዘብ በቂ ስላልሆነ የእርዳታ እጃችሁንም እጠይቃለሁ ።

    ወንድማችሁ
    ሶለሞን ካሳሁን ከበደ

    Collections so far

    (Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

    ETB 164,220 of ETB 4,300,000 4%