ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን እንርዳ

cause-image
  • Started by: Mesele Ayele
  • For: Gregesion logo
  • Started on: 02 feb 2024
  • Closing Date: 31 dec 2024

ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል በየጎዳናውና በየሃይማኖት በር ላይ ወድቀው ዝናብና ፀሐይ እየጠፈራረቀባቸው በረሃብ በጥም እየተሰቃዩ በየገዳው ላይ ወድቀው ለችግር የተጋለጡትን የአእምሮ ህሙማን ወገኖቻችንን ሃይማኖት ፣ ብሔር ፣ ቀለም ፣ ፆታ ሳይለይ ሰው በመሆኑ ብቻ በማንሳት እና ወደ ማእከሉ በማስገባት በመጠለያ ፣ በምግብ ፣ በህክምና ፣ በአልባሳት እንዲሁም ልዩ ፍቅርና እንክብካቤ በመስጠት ወደ ነበሩበት ሙሉ ጤንነት እንዲመለሱ በማድረግ ወደ ማህበረሰቡ በመቀላቀል አምራች ዜጋ የሚሆኑበትን ዕድል እየፈጠረ ይገኛል፡፡

ይህን ሥራም በቋሚነት ለመቀጥል እንዲረዳው በወገንፈንድ ከኢትዮጵያም ሆነ ከመላው ዓለም መርዳት ይቻላሉ። ስለሚያደረጉት እርዳት ከልብ እናመሰጋናለን።

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 155 of ETB 1,000,000 0%