አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ደ/ፀ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ህንፃ ግንባታ

cause-image
  • YouTube: https://www.youtube.com/watch?v=IL4tRjQGa7w
    • Started on: 18 feb 2026
    • Closing Date: 30 sep 2026

    ሰላም ለእናንተ ይሁን:

    በ 2000 ካ.ሜ ላይ ያረፈው እና በአዲስ አበባ የፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ የሚገኘው የደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የህንፃ ቤተክርስትያን ግንባታ ከተጀመረ ከ 9 ዓመታት በላይ የሆነው ሲሆን በአባቶች ጸሎት እና በምዕመናን ልገሳ ውጫዊው የስትራክቸር ስራው ተጠናቅቆ የ ፍጻሜ (ፊንሽንግ) ስራ ላይ ደርሰናል ፤ እግዚአብሔር ይመስገን ።
    የህንፃ ቤተክርስትያናችንን ቀሪ ስራ በ 1 ዓመት ለማጠናቀቅ ከእግዚአብሔር ጋር እኛ ልጆቹ ለመስራት ተነስተናል፡፡ ለዚህም በዓለም ላይ ካሉ የሰማዕቱ ወዳጆች ገንዘብ መሰብሰብ ይቻል ዘንዳ ይህ ወገን ፈንድ ለመጠቀም ከፍተናል።
    ስለዚህ በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የምትገኙ ምእመናን፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች የምትችሉትን ሁሉ እንድትረዱን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

    ስለ ህንጻ ቤተ ክርስቲያኑ ዘጋቢ ፊልም ለማየት:
    https://www.youtube.com/watch?v=IL4tRjQGa7w

    በተለያዩ መንገዶች ህንጻ ቤተ ክርስቲያኑን ለማገዝ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት:
    https://sites.google.com/view/debretsehaygiyorgis-building/home:

    የሰማዕቱ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
    የፈረንሳይ ለጋሲዮን ደብረ ጸሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ህንፃ ግንባታ
    አዲስ አበባ

    Collections so far

    (Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

    ETB 102,273 of ETB 1,000,000 10%