እውቀትን ለትውልድ እናድርስ ልህቀትን እንደግፍ/support lihket equip thegeneration

cause-image
  • Started by: Tilahun Robele
  • For: IMG_20220314_184631_858~2.jpg
  • Started on: 30 mar 2022
  • Closing Date: 25 dec 2024

ሰላም ወዳጆቻችን ፣ ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ በጎ አድራጎት ድርጅት የንባብ ባህልን በማሳደግ ሁለንተናዊ የሆነ አገራዊ ለውጥን ለማሳለጥ በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትውልድ ለመቅረፅ ላለፉት ለሁለት አመት የቆየ ቤተ መፅሃፍት በቦሌ እና ተጨማሪ በአያት ማንበቢያ ማዕከላት ያለን ሲሆን የተለያዩ አገር በቀል መፅሐፍቶች ላይ የውይይ መድረኮችን በማዘጋጀት እንዲሁም ያለንን ተደራሽነት በማስፋት የተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በመጓዝ በተለይም በገጠር የሚኖሩ ልጆቻችንን በማሰብ በተጨማሪ ስራዎችን ስንሰራ ቆይተናል ሆኖም በአሁኑ ጊዜ ለንባብንና ማዕከላት ልዪ ትኩረት በመስጠት ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ በጎ አድራጎት ድርጅት የሚመራመሩ ና ሃሳባቸውንም የሚፅፉ በተጨማሪም በሃገራች የንባብ ማዕከላት አነስተኛ በመሆናቸው ማንበቢያ ማዕከላትን በማቋቋም ፣ የተለያዩ መፅሃፍትን በማሰባሰብና በመለገስ በተጨማሪም በተለያዩ የሃገራችን አካባቢዎች ማንበቢያ ማዕከላትን ለማቋቋም እንደዚሁም ሰዎች ሃሳባቸውን የሚገልፁባቸው መድረኮችን በመፍጠር በሚያደርገው ስራ ላይ ሃገራዊ ሃላፊነትዎን ፣ ሃገር ወዳድነትዎን በማሳየት ትውልድንም በንባብ ባህል ለማነፅ ፣ ምቹ የንባብ ማዕከላት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት የድርሻዎን በመወጣት ሀገራዊ ራእዩን በገንዘብዎ ይደግፉ።

Lihket reading culture development charitable organization is founded to bring a holistic transformation which bases on shaping a generation for critical thinking. We have been working for the past two years with our two branches which are found at bole Dembel, and hayat respectively. We believe in domestic solutions for domestic problems. We host different discussions to create awareness. We focus on rural community and university students by providing books and basic life skill teachings.

We are currently working to open at least one library and reading spaces in all sub-cities of Addis ababa. So we give you our sincere invitation to support our work with your money. And show a love of your country and take part in this transformation.

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 54,368 of ETB 1,500,000 4%