" እኔ የተዋሕዶ ድምጽ ነኝ! እናንተስ?"

cause-image
  • Started by: Esubalew Geletu
  • For: logo.jpg
  • Started on: 11 mar 2023
  • Closing Date: 30 jun 2023

" እኔ የተዋሕዶ ድምጽ ነኝ! እናንተስ?" በሚል መሪ ቃል የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያን ለማጠናከር የአጭር ጊዜ፣ መካከለኛ ጊዜና ረጅም ጊዜ እቅድ አውጥተን በመንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን፡፡

በአጭር ጊዜ ዕቅዳችን በአስቸኳይ የሚያስፈልጉ የስቱዲዮ እቃ ማሟላት፣ መኪና እና ጄኔሬተር ግዥዎች መፈጸም ሲሆን በመካከለኛ ጊዜ ሚድያችን ቋሚና ቀጣይነት ያለው የገቢ ምንጭ እንዲኖረው ማድረግ ይገኝበታል፡፡
በቀጣይ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ክብር የጠበቀ ዘመናዊ ስቱዲዮ መገንባትና ራሳቸውን የቻሉ 2 የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመጀመር ዕቅድ ያለን ሲሆን፥ የሕጻናት ቻናል፣ በአፋን ኦሮሞ እና በሌሎች የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን አገልግሎት የሚሰጡ ቻናል ናቸው ።

በመሆኑም በውጭ ሀገር እና በሀገር ውስጥ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን በወገን ፈንድ በኩል ድጋፍ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=sx2Uy-BXkuM

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 233,317 of ETB 1,000,000 23%