- Started on: 19 dec 2025
- Closing Date: 31 dec 2026
ማህበሩ በጅማ ሀገረ ስብከት ተዘግተው የነበሩትን 142 አብያተ ክርስቲያናትን በማስከፈት ፣ ከ60 በላይ ሰባኬ ወንጌል በማሰልጠን ስብከተ ወንጌል እንዲስፋፋ እንዲሁም የአብነት ት/ቤቶች በበረካታ ወረዳዎች ላይ በመትከል እና ተተኪ ካህናት እንዲፈሩ በማስቻል፣ አገልግሎቱ በኢኮኖሚ ለመደገፍ እና በልማት ራሳቸውን ለማስቻል በናቡቴ ቁ.1 የማር ምርት በናቡቴ ቁ.2 የሁለገብ ህንፃ በናቡቴ ቂ.3 የቡና ልማት እና ሌሎችንም ልማቶች እየሰራ ይገኝል::በመሆኑም እርስዎም እንደወትሮው ሁሉ የተለመደውን የአስራት በኩራት ልግስናዎን 100 ብር(100 ዶላር)ለአንዲት የገጠር ቤተክርስቲያን በመሳተፍ ክርስቲያናዊ ግዴታዎን እንዲወጡ በልዑል እግዚአብሔር ስም ይጠየቃሉ:: ከኢትዮጵያም ሆነ ከመላው ዓለም እገዛችሁ በወገንፈንድ በኩል ይደርሰናል።
ደጆሽ አይዘጉ ጠቅላላ የአገልግሎት ማኅበረ
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech