ለደብረሊባኖስ  ገዳም የአንድ ዓመት ቀለብ እንግዛ

cause-image
  • Started by: Debre Libanos Abune Teklehaymanot
  • For: Dejosh logo
  • Started on: 15 oct 2025
  • Closing Date: 06 jun 2026

የደብረሊባኖስ ቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም በውስጡ ከ 800 በላይ መነኮሳትና ከ 5000 በላይ የአብነት ተማሪዎች ያሉት ሲሆን አሁን ላይ ገዳሙ ባጋጠመው ወቅታዊ ችግር ምክንያት የቀለብ ችግር ያጋጠመው በመሆኑ በዶንኪ ትዩብ አማካኝነት ገንዘብ እያሰባሰብን እንገኛለን
የበኩላችሁን በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 6,088,480 of ETB 45,000,000 14%