Causes

Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.

Here to start a Cause for a registered Organistion? Click here to Start a Cause now
cause-image

Title: Empowering the Marginalized: A Mission to Support the Poo

Title: Empowering the Marginalized: A Mission to Support the Poorest of the Poor Introduction: In the heart of Ethiopia, amidst the vibrant cultural tapestry and rich history, lies a community often overlooked and underserved—the poorest of the …

ETB0.00 of ETB1,000,000.00 0%

Donate
cause-image

ትንሳኤ ከነዳያን ጋር እናክብር

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች በዘንድሮ የትንሳዔ በዓል ሰ/ት/ቤቶች በቤተክርስቲያን ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በአንድ ቀን በዕለት ትንሳዔ በየአብያተ ክርስቲያኑ እስከ 500,000 የሚደርሱ ነዳያንን የመመገብ እና ልዩ ልዩ ድጋፎች የማድረግ ዕቅድ አዘጋጅተዋል፡፡ መሆኑም ይህ የምገባና የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ይከናወን ዘንድ እርሶም እርስዎም የአቅሞዎትን በ…

ETB500.00 of ETB500,000.00 0%

Donate
cause-image

FROM WAR TO SCHOOL

‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ መልካም ነገር ለመስራት እና ትልቅ ተጽእኖ ለመፍጠር እንዲሁም የብዙዎችን ስብራት ለመጠገን የተዘጋጀ ታላቅ እድል! አይዞን ፋውንዴሽን በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ሰለባ የሆኑትን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ የሚል ፕሮጀክት አስጀምሯል። በዚህም የፈረሱ ት/ቤቶችን መልሶ መገንባት እና ሙሉ ዮኒፎርም ፣…

ETB45,450.00 of ETB1,070,000.00 4%

Donate
cause-image

"ኑ አራስ እንጠይቅ"

የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን (የአልፋ) ነን:: ከሥራዎቻችን አንዱና ዋነኛ የሆነው "የአራስ ቤት" በሀገራችን በዓይነቱ የመጀመሪያ ሲሆን የአገልግሎት ትኩረቱም ችግረኛ ሴቶች በመንግሥት ጤና ተቋማት ከወለዱ በኋላ በመረከብ እናቶች ታርሰው፣ ልጆች የእናታቸውን ጡት ለስድስት ወራት ጠብተው፣ በሙያ ሠልጥነው እና እናቶች ጎዳናን ለኑሮ እንዳይመርጡ ህጻናቱም ከጉዳት እንዲያመልጡ የአስተሳሰብ ለውጥ በመፍ…

ETB46,660.52 of ETB300,000.00 16%

Donate
cause-image

የተፈጥሮን ፀጋ ያለ ስጋት ለገዳማዉያን / Support Nuns in Monastery

#የተፈጥሮን ፀጋ ያለ ስጋት ለገዳማዉያን በሚል መሪ ቃል በደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጐት ማህበር የተዘጋጀውን በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ለሚኖሩ ገዳማውያን እናቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ለማቅረብ በምናደርገዉ እንቅስቃሴ በመሳተፍ አለኝታነቶን ያሳዩ፡፡ በተጨማሪም ስለንፅህና መጠበቂያ አጠቃቀም እና የወር አበባ ከቤተክርስትያን ቀኖና እና ዶግማ አንፃር ግንዛቤ ማስጨበጫ ይሰጣል:: ደብረ ቁስ…

ETB338,521.00 of ETB500,000.00 68%

Donate
cause-image

ኑ ! በድርቅ የተጎዱ ወገኖቻችንን ሕይወት እንታደግ !

በሀገራችን እያጋጠሙ ባሉት ማኅበራዊ ቀውሶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወገኖች አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ የሚፈልጉ ሆነዋል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው ድርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ፣ ጠለምት፣ በየዳና ጃና አሞራ፣ እንዲሁም በዋግኸምራ ዞን ሰሃላና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን ለጽኑ ማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል። ማኅበረ ቅዱሳን በእነዚህ አካባቢዎች የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማከ…

ETB254,904.85 of ETB500,000.00 51%

Donate
cause-image

የመቄዶንያን ሕንጻ እንደ ጀመርነው እንጨርስ

መቄዶንያ ከ7,500 በላይ የሚሆኑ ምንም ጧሪ እና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማንን ከመላው ኢትዮጵያ በመሰብሰብ በ9 ቅርንጫፎቹ በመጦር አና በመንከባከብ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ የፈጀውን G+12 ዘመናዊ ሆስፒታልና የአረጋውያን መኖሪያ እየገነባ ሲሆን ግንባታው 70 በመቶው ተጠናቅቋል። ይህ ሕንፃ ከ20,000 በላይ አረጋውያንን እና የአእም…

ETB949,972.97 of ETB1,000,000.00 95%

Donate
cause-image

Title: Urgent Fundraising for Miss Kumale Kelbesa's Emergency Me

Title: Urgent Fundraising for Miss Kumale Kelbesa's Emergency Medical Treatment Description: Dear Friends and Supporters, We urgently need your help to support Miss Kumale Kelbesa, a beloved member of our community, who is battling a life-t…

ETB0.00 of ETB3,000,000.00 0%

Donate
cause-image

ኑ! እጅ ለእጅ ተያይዘን የራሳችንን ችግር በራሳችን እንፍታ

“ኑ! እጅ ለእጅ ተያይዘን የራሳችንን ችግር በራሳችን እንፍታ” ጳጉሜን አምስት በጎ አድራጎት ድርጅት በ 2011 ዓ/ም የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በተሰጠው ስልጣን በመዝገብ ቁጥር 4434 ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነትን ያገኘ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ የድርጅቱ ዋና ዓላማ መስራት የሚችል ጉልበት፤ መማር የሚችል አእምሮ ይዘ…

ETB210.00 of ETB2,000,000.00 0%

Donate
cause-image

Mekdes Children's Horizon

መቅደስ የልጆች አድማስን ለማቋቋም ሃሳቡ የተፀነሰው ከ6 አመታት በፊት ሲሆን በቅን አሳቢዋ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ የተመሠረተ፣ ሙሉ በሙሉ ሃገር በቀል የሆነ የግብረ ሠናይ ድርጅት ነው። ድርጅቱ የተቋቋመው በዋናነት ልዩ ትኩረትና ጥበቃ ለሚያስፈልጋቸው ሕፃናትና ልጆችን ለመደገፍ፣ ከተለመደው የህፃናት ማሳደጊያዎች ለየት ባለ መልኩ የተቋቋመና ትልቅ ኃላፊነትን አንግቦ ትውልድ መቅረፅ ላይ …

ETB2,863.35 of ETB10,000,000.00 0%

Donate
cause-image

የግቢ ጉባኤያትን አገልግሎት በመደገፍ ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን ትውልድን እናንጽ !

በግንቦት ልደታ ግቢ ጉባኤዎቻችንን እናስብ፤ አደራችንንም እንወጣ ! ማኅበረ ቅዱሳን በግቢ ጉባኤት በሚሰጠው አገልግሎት ግቢ ጉባኤያትን በመመሥረት፣ ሥርዓተ ትምህርት በመቅረጽ፣ መማሪያ መጽሐፍትን በማዘጋጀት፣ መምህራንን በመመደብ ተከታታይ መሠረታዊ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እየሰጠ በአደራ መስቀል እና በአባቶች ቡራኬ በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ አገልግሎቱም ለቅድስት ቤተ ክርስቲያ…

ETB1,400.00 of ETB2,000,000.00 0%

Donate
cause-image

ለፍጻሜው ምክንያት እንሁን

በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት የቆዩልንና አገራችን በዓለም መድረክ በበጎ መልኳ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ሁኔታ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ የሆነው በከተማችን እምብርት ላይ በአራት ኪሎ ቤተመንግስት አጠገብ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው፡፡ ካቴድራሉ ለቤተክርስቲያናችን ከአክሱም ጽዮን ቀጥሎ ሁለተኛው ታ…

ETB1,500.00 of ETB10,000,000.00 0%

Donate