Causes

Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.

Here to start a Cause for a registered Organistion? Click here to Start a Cause now
cause-image

Humanitarian support - Ethiopian Red Cross Society

The Ethiopian Red Cross Society, inspired by the principles of humanity, impartiality and neutrality, reaches the most vulnerable people. Conflict, violence, drought, flood and other natural and manmade disasters have left millions of people dis…

ETB105.00 of ETB3,000,000.00 0%

Donate
cause-image

Support for girls pursuing higher education.

Our objective is to help female university students with strong academic performance in their academic journey. We at Steps Aid Ethiopia believe everyone deserves a proper education and that education is a fundamental human right. With the help of g…

ETB14,466.62 of ETB500,000.00 3%

Donate
cause-image

Strengthening Accounting Research Culture in Ethiopia

Join us in advancing the accounting profession in Ethiopia! The Accounting Society of Ethiopia is dedicated to promoting excellence in accounting and addressing critical issues facing the profession. Now, we're embarking on an exciting initiative to…

ETB9,200.00 of ETB2,000,000.00 0%

Donate
cause-image

እህቶቻችንን እንደግፍ - የንጉሱ ሴት ልጆች

የንጉሱ ሴት ልጆች የልማት የማብቃት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት በሴቶች ላይ የሚሰራ ተቋም ሲሆን ባለፋት ጊዜያት በአልባሳት በንፁህና መጠበቂያ ድጋፍ በስልጠና እና በማማከር እንደዚሁም በሚዲያ ሴቾችን የማብቃት ስራ እየሰራ እየነበረ ሲሆን ከዚህ በሃላ ያለውን ስራ ለመቀጠል ቤተሰቦችን ስለሚፈልግ 1ሺ ወዳጆች ለንጉሱ ሴቶች የሚል የቤተሰብ ጥሪ እያቀረበ ነው ሁላቹም ከዚህ ጥሪ ጋር አብራቹን እ…

ETB2,742.00 of ETB1,300,000.00 0%

Donate
cause-image

በእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ

በእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ!  የእውነተኛ ደስታ ምንጭ እግዚአብሔር ነው። እውነተኛ ፀሐየ ጽድቅ ከድንግልማርያም እቅፍ ታይቷል  የእውነተኛ ሰላም መገኛ  የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ነች።  የነፍስ ምግቧ ከየኔታ ይደገሳል።  የኔታ ወንበር ተክለው ትውልዱን በቃለ እግዚአብሔር በባህል በእሴት እየቀረጹ የዛሬ ተማሪን ለነገ ካህን አድርገው ለነፍሳችን ስር…

ETB700.00 of ETB1,000,000.00 0%

Donate
cause-image

ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን እንርዳ

ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል በየጎዳናውና በየሃይማኖት በር ላይ ወድቀው ዝናብና ፀሐይ እየጠፈራረቀባቸው በረሃብ በጥም እየተሰቃዩ በየገዳው ላይ ወድቀው ለችግር የተጋለጡትን የአእምሮ ህሙማን ወገኖቻችንን ሃይማኖት ፣ ብሔር ፣ ቀለም ፣ ፆታ ሳይለይ ሰው በመሆኑ ብቻ በማንሳት እና ወደ ማእከሉ በማስገባት በመጠለያ ፣ በምግብ ፣ በህክምና ፣ በአልባሳት እንዲሁም ልዩ ፍ…

ETB5,534.58 of ETB1,000,000.00 1%

Donate
cause-image

Let's help Abinet Schools and Debre Hawi St. Yared Monastery

+++ In the name of The Father, The Son and The Holy Spirit, One God Amen!! In 2016 E.C Mahibere Kidusan Europe supports 36 Abinet schools with a 1 to 1 project to pay for teachers and students. The aim of a 1 to 1 project is to facilitate a do…

ETB9,541.74 of ETB1,000,000.00 1%

Donate
cause-image

“ድረሱልን፣ አጥምቁን እና ወደ ቀደመችው ሃይማኖታችን መልሱን”

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ድረሱልን፣ አጥምቁን እና ወደ ቀደመችው ሃይማኖታችን መልሱን” የቅድስት ቤተ ክርስቲያናን ተቀዳሚ ተልዕኮ ቅዱስ ወንጌልን ለዓለም ሁሉ በማ ዳረስ የሰው ልጅን ለእግዚአብሔር መንግሥት ማብቃት ነው። በሀገራችን ጠረፋማው ክፍል የሚኖሩ ወገኖችን በማስተማር፣ ማጥመቅ እና ማጽ ናት ረገድ የተሠራው ሥራ በእጅጉ ውስን ነው። “ድረሱ…

ETB1,295.67 of ETB2,000,000.00 0%

Donate
cause-image

ኑ የበቆጂ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን እንጨርስ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ ልቡ እንዳሰበ ይስጥ። 2ኛ ቆሮ 9:7 በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአርሲ ሀገረ ስብከት በሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ የበቆጂ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ቸርነት በእናንተ በልጆቿ ትጋትና ለጋስነት ህንጻ ቤተክርስቲያኗ ከዚህ ከሚታ…

ETB25,030.50 of ETB1,000,000.00 3%

Donate
default-image

Subject: Fundraising Proposal for the Construction of Asphalt Ro

Subject: Fundraising Proposal for the Construction of Asphalt Road from Burayu to Mulo I trust this letter finds you in good health. On behalf of the Abdissa Integrated Community Development Organization (AICDO), I am excited to present a propos…

ETB0.00 of ETB51,300,000.00 0%

Donate
cause-image

Developing Rock Climbing in Addis Ababa, Ethiopia.

Developing Rock Climbing in Addis Ababa, Ethiopia: A Path to Empowering Local Communities Description: Join us in our mission to empower local communities in Addis Ababa, Ethiopia through the development of rock climbing. By supporting our fundr…

ETB0.00 of ETB550,000.00 0%

Donate
cause-image

እውቀትን ለትውልድ እናድርስ ልህቀትን እንደግፍ/support lihket equip thegeneration

ሰላም ወዳጆቻችን ፣ ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ በጎ አድራጎት ድርጅት የንባብ ባህልን በማሳደግ ሁለንተናዊ የሆነ አገራዊ ለውጥን ለማሳለጥ በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትውልድ ለመቅረፅ ላለፉት ለሁለት አመት የቆየ ቤተ መፅሃፍት በቦሌ እና ተጨማሪ በአያት ማንበቢያ ማዕከላት ያለን ሲሆን የተለያዩ አገር በቀል መፅሐፍቶች ላይ የውይይ መድረኮችን በማዘጋጀት እንዲሁም ያለንን ተደራሽነት …

ETB54,368.40 of ETB1,500,000.00 4%

Donate