Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.
የጥቁር ውሃ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአክሱም ጽዮን ዲዛይን መሠራት ተጀምሮ በምእመናን በጎ ልገሳ አሁን የመጨራሻ ሥራዎች ላይ ደርሷል፣ እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህም ለመጨረሻዎቹ ሥራዎች ኮሜድያን እሸቱ 60 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ በዶንኪ ቲዩብ ላይ አሁን የቤተ ክርስቲያን ሥራው የደረሰበትን ሁኔታ የሚያሳይ ዶክመንትሪ ያቀረበ ሲሆን ዶክመንትሪውን እያያችሁ በኢትዮ…
DonateHelp us build not just a centre—but a legacy of compassion and care. Help The Helper In the heart of Addis Ababa, Ethiopia, a quiet miracle has been unfolding since 2006. The Gergesenon Centre for Support and Rehabilitation of People with Menta…
Donateለመላው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን የእርዳታ ድጋፋችሁን እጠይቃለው። ከ 1 አመት 5 ወር በፊት በራይድ ስራ ላይ እየሠራሁ ተሳፋሪ መሰለው በገቡ ዘራፊዎች አንገቴ እና ጀርባዬን በጩቤ 8,9 ቦታዎች ላይ ተወግቼ በደረሰብኝ የነርቭ ጉዳት አደጋ እግር እና እጆቼን ማንቀሳቀስም ሆነ መራመድ አልቻልኩም። አደጋዉ ከደረሰ ጀምሮ የተለያየ ህክምና እያደረግኩ ቢሆንም አደጋው ከፍተኛ እና ከነርቭ ጋር …
Donateማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማእከል ላለፉት ዓመታት በጋሞና አካባቢው ዞኖች እና ጎፋና ባስኬቶ አህጉረ ስብከት ስር የገጠሪቱን ቤተክርስቲያን አገልግሎቶች በማጠናከር ኢ-አማንያንን በማስተማር.ከአንድ መቶ አሥራ ሁለት ሺህ በላይ የሚሆኑትን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነት እንዲመጡ አድርጓል፡፡ ነገር ግን አሁንም በገጠርና ጠረፋማ ያሉ በርካታ ወገኖቻችን እኛንም አጥምቁን፣ ኦርቶዶክስ አድርጉ…
Donate+++ In the name of The Father, The Son and The Holy Spirit, One God Amen!! In 2016 E.C Mahibere Kidusan Europe supports 36 Abinet schools with a 1 to 1 project to pay for teachers and students. The aim of a 1 to 1 project is to facilitate a do…
DonateI am student grade 11 and I need some money to buy tools for education and I don't have any personal issues to helping me because I don't have family
DonateProviding food, care, and dignity for vulnerable elderly individuals. Tesfa is committed to restoring dignity and improving the quality of life for elderly individuals in need. Through our welfare program, we provide regular meals, home-based sup…
Donateህፃን ብሌን አሸናፊ ትባላለች የስምንት ዓመት ልጅ ስትሆን በአ.አ ከተማ መከኒሳ ቆሬ ልዮ ቦታው 2 እና 5 ቁጥር ባስ ማዞርያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከወላጅ አባቷ ጋር የምትኖር ስትሆን ህፃን ብሌን ከተወለደች ጀምሮ እስካሁን በአልጋ ላይ ያለች እና እንደ እኩዮቿ መቦረቅ እና መጫወት ያልታደለች ፣ መማር በነበረባት እድሜ ከትምህርት ቤት ይልቅ በአልጋዋ ላይ እንድትውል የተገደደች…
Donateየአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን (የአልፋ) ነን:: ከሥራዎቻችን አንዱና ዋነኛ የሆነው "የአራስ ቤት" በሀገራችን በዓይነቱ የመጀመሪያ ሲሆን የአገልግሎት ትኩረቱም ችግረኛ ሴቶች በመንግሥት ጤና ተቋማት ከወለዱ በኋላ በመረከብ እናቶች ታርሰው፣ ልጆች የእናታቸውን ጡት ለስድስት ወራት ጠብተው፣ በሙያ ሠልጥነው እና እናቶች ጎዳናን ለኑሮ እንዳይመርጡ ህጻናቱም ከጉዳት እንዲያመልጡ የአስተሳሰብ ለውጥ በመፍ…
Donate‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ መልካም ነገር ለመስራት እና ትልቅ ተጽእኖ ለመፍጠር እንዲሁም የብዙዎችን ስብራት ለመጠገን የተዘጋጀ ታላቅ እድል! አይዞን ፋውንዴሽን በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ሰለባ የሆኑትን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ የሚል ፕሮጀክት አስጀምሯል። በዚህም የፈረሱ ት/ቤቶችን መልሶ መገንባት እና ሙሉ ዮኒፎርም ፣…
DonateThe Ethiopian Red Cross Society, inspired by the principles of humanity, impartiality and neutrality, reaches the most vulnerable people. Conflict, violence, drought, flood and other natural and manmade disasters have left millions of people dis…
Donateምክንያት:- የኢትዮጵያ አትሌቶች ምንጮች እንዳይነጥፉ እንትጋ! «ሥፖርትና ልማት ኢትዮጵያ» በሚል ሥያሜ የተቋቋመው ይህ ሀገር አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት በአጠቃላይ በሥፖርቱ ዘርፍ በተለይም ደግሞ አትሌቲክስ ላይ ትኩረት በማድረግ ከታችኛው የህብረተሰብ ክፍል አንስቶ ያሉ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት ስፖርትን ለሀገር ልማት እና ዕድገት ለማዋል የሚያስችሉ ስልቶችን መንደፍ እና መሰረተ ልማ…
DonateCopyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech