ደብረ_ጽዮን_አሸተን_ማርያም_እና_ቅዱስ_ነአኲቶለአብ.jpg

የአሸተን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም እና የቅዱስ ነአኩቶለአብ አብያተ ክርስቲያናት

  • Legal Name: የአሸተን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም እና የቅዱስ ነአኩቶለአብ አብያተ ክርስቲያናት
  • Fundraising Since: 14 feb 2022

በቅዱስ ላሊበላ ከተማ አስተዳደር የአሸተን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ስር ለሚተዳደሩት ሶስት አብያተ ክርስቲያናት (የአሸተን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ፣ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን) እና የቅዱስ ነአኩቶለአብ ደብር ስር ለሚተዳደሩት ሶስት አብያተ ክርስቲያናት (ቅዱስ ነአኩቶለአብ፣ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ጠዋላ መድኀኔዓለም) በአጠቃላይ ስድስት አብያተ ክርስቲያናት ይገኛሉ፡፡ የሚተዳደሩትም በቱሪስት ገቢ ሲሆን በሁለቱም ሰበካ ጉባኤዎች የሚተዳደሩ በአሸተን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም 128 እና በቅዱስ ነአኩቶለአብ 168 በአጠቃላይ ሁለት መቶ ዘጠና ስድስት (296) ካህናት፣መምህራን እና ዲያቆናት የሚገኙ ሲሆን በኮሮና እና በጦርነቱ ምክንያት የአብያተ ክርስቲያናቱ የገቢ ምንጭ የነበረው ቱሪስት ለሁለት ዓመታት በመቋረጡ አገልጋዮቹ ችግር ላይ በመገኜታቸው የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ አቅደናል።

Image