Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.
በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ እና የግጭት አፈታት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መግቢያ፡- የአብዲሳ የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር እና ደቡብ ህዝቦች ያሉ ክልሎችን ሰላም ለማስፈን እና ግጭቶችን ለመፍታት ቁርጠኛ ነው። የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት እና ግጭቶችን ለማስታረቅ ከመንግስት እና ከታጣቂ ሃይሎች ጋር በትብብር እንሰራለን። ጥረታችን ሰላ…
DonateThe Ethiopian Red Cross Society, inspired by the principles of humanity, impartiality and neutrality, reaches the most vulnerable people. Conflict, violence, drought, flood and other natural and manmade disasters have left millions of people dis…
DonateOur objective is to help female university students with strong academic performance in their academic journey. We at Steps Aid Ethiopia believe everyone deserves a proper education and that education is a fundamental human right. With the help of g…
DonateJoin us in advancing the accounting profession in Ethiopia! The Accounting Society of Ethiopia is dedicated to promoting excellence in accounting and addressing critical issues facing the profession. Now, we're embarking on an exciting initiative to…
Donateየንጉሱ ሴት ልጆች የልማት የማብቃት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት በሴቶች ላይ የሚሰራ ተቋም ሲሆን ባለፋት ጊዜያት በአልባሳት በንፁህና መጠበቂያ ድጋፍ በስልጠና እና በማማከር እንደዚሁም በሚዲያ ሴቾችን የማብቃት ስራ እየሰራ እየነበረ ሲሆን ከዚህ በሃላ ያለውን ስራ ለመቀጠል ቤተሰቦችን ስለሚፈልግ 1ሺ ወዳጆች ለንጉሱ ሴቶች የሚል የቤተሰብ ጥሪ እያቀረበ ነው ሁላቹም ከዚህ ጥሪ ጋር አብራቹን እ…
Donateበእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ! የእውነተኛ ደስታ ምንጭ እግዚአብሔር ነው። እውነተኛ ፀሐየ ጽድቅ ከድንግልማርያም እቅፍ ታይቷል የእውነተኛ ሰላም መገኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ነች። የነፍስ ምግቧ ከየኔታ ይደገሳል። የኔታ ወንበር ተክለው ትውልዱን በቃለ እግዚአብሔር በባህል በእሴት እየቀረጹ የዛሬ ተማሪን ለነገ ካህን አድርገው ለነፍሳችን ስር…
Donateጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል በየጎዳናውና በየሃይማኖት በር ላይ ወድቀው ዝናብና ፀሐይ እየጠፈራረቀባቸው በረሃብ በጥም እየተሰቃዩ በየገዳው ላይ ወድቀው ለችግር የተጋለጡትን የአእምሮ ህሙማን ወገኖቻችንን ሃይማኖት ፣ ብሔር ፣ ቀለም ፣ ፆታ ሳይለይ ሰው በመሆኑ ብቻ በማንሳት እና ወደ ማእከሉ በማስገባት በመጠለያ ፣ በምግብ ፣ በህክምና ፣ በአልባሳት እንዲሁም ልዩ ፍ…
Donate+++ In the name of The Father, The Son and The Holy Spirit, One God Amen!! In 2016 E.C Mahibere Kidusan Europe supports 36 Abinet schools with a 1 to 1 project to pay for teachers and students. The aim of a 1 to 1 project is to facilitate a do…
Donateበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ድረሱልን፣ አጥምቁን እና ወደ ቀደመችው ሃይማኖታችን መልሱን” የቅድስት ቤተ ክርስቲያናን ተቀዳሚ ተልዕኮ ቅዱስ ወንጌልን ለዓለም ሁሉ በማ ዳረስ የሰው ልጅን ለእግዚአብሔር መንግሥት ማብቃት ነው። በሀገራችን ጠረፋማው ክፍል የሚኖሩ ወገኖችን በማስተማር፣ ማጥመቅ እና ማጽ ናት ረገድ የተሠራው ሥራ በእጅጉ ውስን ነው። “ድረሱ…
Donateበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ ልቡ እንዳሰበ ይስጥ። 2ኛ ቆሮ 9:7 በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአርሲ ሀገረ ስብከት በሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ የበቆጂ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ቸርነት በእናንተ በልጆቿ ትጋትና ለጋስነት ህንጻ ቤተክርስቲያኗ ከዚህ ከሚታ…
Donateሰላም ወዳጆቻችን ፣ ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ በጎ አድራጎት ድርጅት የንባብ ባህልን በማሳደግ ሁለንተናዊ የሆነ አገራዊ ለውጥን ለማሳለጥ በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትውልድ ለመቅረፅ ላለፉት ለሁለት አመት የቆየ ቤተ መፅሃፍት በቦሌ እና ተጨማሪ በአያት ማንበቢያ ማዕከላት ያለን ሲሆን የተለያዩ አገር በቀል መፅሐፍቶች ላይ የውይይ መድረኮችን በማዘጋጀት እንዲሁም ያለንን ተደራሽነት …
Donateራማ ኪዳነምሕረት አንድነት ገዳም ከዛሬ 1300 ዓመታት በፊት በጊዜው ከባይዛንታይን ግዛት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ዘጠኙ ቅዱሳን መካከል በአባ ገሪማ እና በአባ ጉባ አማካይነት የተመሠረተች ጥንታዊት ገዳም ናት። ገዳሟ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ወረዳ ዞብል አካባቢ የምትገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ 567 ኪሎ ሜትር ትርቃለች። ገዳሟ በተከታታይ የዝናብ እጥረት ያለበት አካባቢ ላይ የምትገኝ…
DonateCopyright 2024 - Wegenfund | Powered by WegenTech